Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Feb 08, 2026) TENDER NO RFQ: ESLSE/COR/NEG/PRF/2025/02262  Re-bid Ethiopian Shipping and Logistics would like to invite interested and eligible bidders for Purchase of the procurement of Heavy Vehicles Cargo

Ethiopian Shipping and Logistics Invites Bids for the Procurement of Heavy Vehicles Cargo Cover Fabric Canvas for the Kality Trucking Branch Office.

Addis Zemen(Feb 08, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ ኑሪያ መሀመድ እና የፍ ባለዕዳ እነ አቶ አወል ሙፍታህ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በኮ/መ/ቁ/272838

የቦታው ስፋት 538 ካ.ሜ. የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Feb 08, 2026) በድጋሚ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በየካ ክ/ከተማ ወረዳ 2 ትምህርት ጽ/ቤት የህዝባዊ ሰራዊት ቅድመ አንደኛ አንደኛ ደረጃ ት/ቤት ለት/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ

በየካ ክ/ከተማ ወረዳ 2 ትምህርት ጽ/ቤት የህዝባዊ ሰራዊት ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛ ደረጃ ት/ቤት ለት/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Government(Feb 09, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም!  https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/9d90a4ee-b68a-45df-9018-e82f5425b2a9/open  Invitation to Bid Procurement of the Biogas Material Procurement Reference No: OWEB-NCB-G-0003-2018-BID-Open-Re-bidProcurement Category: Goods Market

Oromia Water and Energy Bureau: Procurement of the Biogas Material

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የአድዋ የመጀ/ደ/ት/ቤት አላቂ የትምህርት ዕቃ፣ አላቂ የቢሮ ዕቃ፣ መጽሐፍትና መሳሪያዎች፣ ቋሚ ዕቃ፤ የፓርትሽንና የበር ስራ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Feb 11, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ የአድዋ የመጀ/ደ/ት/ቤት ፋይናንስ፣ ግዥና ንብረት አስተዳደር ደጋፊ የስራ ሂደት አላቂ የትምህርት ዕቃ፣ አላቂ

Modjo Town Administration Finance Office /MTAFO/ Wants to Sell Kunzayit/Lithium Ore /Mineral

Addis Zemen (Feb 11, 2025) Invitation for BidBid No.NCB MTAFO /01/2017 Modjo Town Administration Finance Office /MTAFO/wants to sell Kunzayit/Lithium

Ethiopian Agricultural Transformation Institute Invites Eligible Bidders for the Procurement of Computer Accessories

Government (Feb 11, 2025) Invitation to Bid Lot.11 Procurement of Computer Accessories Procurement Reference No: ATI-NCB-G-0001-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type:

የጭሮ ከተማ አስተዳደር የብልፅግና ፓርቲ ህንጻ G+2 አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Feb 11, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ የጭሮ ከተማ አስተዳደር የብልፅግና ፓርቲ ህንጻ G+2 አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ

ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የእፀዋት ሣይንስ ት/ት ክፍል ቋሚ የላቦራቶሪ እቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government (Feb 11, 2025) Invitation to Bid ሎት፡- 181 የእፀዋት ሣይንስ ት/ት ክፍል ቋሚ የላቦራቶሪ እቃዎች ግዥ/2017/ Procurement Reference No:

በምዕራብ ጎንደር ዞን የገንደውሃ ከተማ አስ/ገን/ጽ/ቤት ግዥ ፋይ/ንብ/አስ/ቡድን በ2017 በጀት ዓመት በስሩ ለሚያስተዳድራቸው መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የከባድ መኪና ስፔር ፓርት (ሲኖ ትራክ፣ ኤክስካባተር እና ትራክተር) እቃዎችን፣ የዶሮ መኖ ማቀነባበሪያ ማሽን እና የኤሌክትሪክ ምጣድ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሰራተኞች ሰርቪስ ተሽከርካሪ ኪራይ አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government (Feb 11, 2025) Invitation to Bid የሰራተኞች ሰርቪስ ተሽከርካሪ ኪራይ አገልግሎት ግዥ Procurement Reference No: ECC-NCB-NC-0081-2017-BIDProcurement Category: Non Consultancy

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የጅማ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የሰራተኞች የደንብ ልብስ፣ የፅህፈት መሣሪያ ዕቃዎች፣ የፈርኒቸር እቃዎች እና የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Feb 11, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የጅማ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከዚህ በታች የተገለፀውን የሰራተኞች የደንብ ልብስ፣ የፅህፈት

በአብክመ የከሚሴ ከተማ አስተዳደር ከተማ እና መሠረተ ልማት ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት የእግረኛ መንገድ (Walk Way) ለማሰራት በጠቅላላ ሥራ ተቋራጭ የንግድ ፈቃድ ያላቸውን ድርጅቶች በብሄራዊ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል