Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Feb 23, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር [Gada/NCB/07/2018] ገዳ ትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ አ.ማ. ሞጆ በሚገኘው የድርጅቱ ዎርከ ሾፕ ውስጥ የተለያዩ ያገለገሉ ጎማዎች፣ ባሌስትራዎች፣ የተቃጠሉ ዘይቶችን፣ ሻከል፣ ፕሬዥር

ገዳ ትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ አ.ማ. ሞጆ በሚገኘው የድርጅቱ ዎርከ ሾፕ ውስጥ የተለያዩ ያገለገሉ ጎማዎች፣ ባሌስትራዎች፣ የተቃጠሉ ዘይቶችን፣ ሻከል፣ ፕሬዥር ፕሌቶች፣ ካቦዎች የብረት ታንከሮች እና ሌሎች እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 23, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 03//2018 የግዢው አይነት ሎት 1 የደንብ ልብስ ግዢ ሎት 2 የገበያ ጥናት ትንቢያ ገዥ 1 በዘርፉ ህጋዊ ፍቃድ ያለውና የ

አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮ የደንብ ልብስ፣ የገበያ ጥናት ትንቢያ መግዛት ይፈልጋል

Reporter(Feb 22, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/021/2018 ቡና ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁ 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ተቁ የተበዳሪ ስም የንብረት አስያዥ ስም

ቡና ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Feb 22, 2026) በድጋሚ የወጣ ግስፅ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በቁጥር 23/2018 የ2018 በጀት ዓመት አመታዊ የደንብ ልብስ በሀገር ውስጥ ጨረታ በግልጽ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። በዚሁ መሠረት– በጨረታው ለመወዳደር የምትፈልጉ ተጫራቾች የታደሰ

የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በቁጥር 23/2018 የ2018 በጀት ዓመት አመታዊ የደንብ ልብስ በሀገር ውስጥ ጨረታ በግልጽ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

The Ethio-Djibouti Standard Gauge Railway Share Company (EDR) Would Like to Invite Interested and Qualified Bidders for the Procurement of Vehicle Rental Services

Ethiopian Herald(Oct 26, 2025)   Invitation for National Competitive Bid 1. Ethio-Djibouti Standard Gauge Railway Share Company (EDR) would like

በአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ የሰሜን ሸዋ ገጠር መንገዶች ጥገና ጽ/ቤት ለ2018 ዓ.ም. የበጀት ዓመት በዞኑ ውስጥ ለሚገነቡ መንገድ ሥራ ፕሮጀክቶች እና ለመንገድ ጥገና ሥራ የሚያገለግሉ የተለያዩ የኮንስትራክሽን ማሽነሪዎችና ተሽከርካሪዎችን አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል

በቂርቆስ ክ/ከ/አስ/በዋና ሥራ አስፈፃሚ ፅ/ቤት የቋሚ እቃዎች፣ አላቂ እቃዎች፤ የደንብ ልብስ፤ የትራንስፖርት የአገልግሎት እና የቄብ ዶሮ ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Oct 26, 2025)   ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 04/2018 በቂርቆስ ክ/ከ/አስ/በዋና ሥራ አስፈፃሚ ፅ/ቤት የግዥ ቡድን በቂርቆስ ክፍለ

የቦታው ስፋት 175 ካ.ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Oct 26, 2025)   የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ወሰኔ ተስፋዬ እና የፍ/ባለዕዳ ማርያምስና አጥናፍ / መካከል ስላለው የፍርድ

በቡ/ዞሶ/ዙ/ወ/ ጤና ጥ/ጽ/ቤት ደረጃቸው GC ወይም WWC-8 እና በላይ ያላቸውን ለሹሌ መፀዳጃ ቤት እና ሶያማ ከተማ ለሚገነባው ሼድ ግንባታ ደግሞ ደረጃቸው GC ወይም WWC-9 እና በላይ የሆናቸውን ተጫራቾችን በመጋበዝ ግንባታ ማስገንባት ይፈልጋል

University of Gondar: Procurement of Vacuum Suction Pump (Oil), Filter & የእጅ ዋጋ ዓመታዊ ቅድመ ብልሽት ጥገና አገልግሎት ግዥ

Government(Oct 27, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/6484b105-d2a5-4a1e-952d-d0ac1942b598/open Reference

Ministry of Urban and Infrastructure፡ Procurements of Office Ict Equipment

Government(Oct 27, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/f4ac4a41-e370-4b9f-879a-6959bcc7e62a/open Reference

የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ባለሥልጣን ባህላዊ ሆቴል አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government(Oct 27, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/cad3164e-f935-4e0f-9bda-f43d86dd9ab7/open Reference

Degahbur City Administration Finance Office in the Somali Regional State Wants to Solicit Bids from Qualified Contractors to Undertake Three Specific Construction Projects

Ethiopian Herald(Oct 26, 2025)   INVITATION TO BID The Somali Regional State Degahbur City Administration funds from the capital regular