Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Jan 23, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ብሄራዊ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ለሰሜን ሸዋ ዞን አንፆኪያ ወረዳ ፍርድ ቤት አገልግሎት የሚውሉ:- ሎት 1 የፅህፈት መሳሪያዎች ሎት 2

ሰሜን ሸዋ ዞን አንፆኪያ ወረዳ ፍርድ ቤት የፅህፈት መሳሪያዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እና ሕትመቶች መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 23, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩከ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በ 20/05/2018 ዓ/ም በግልጽና በሀራጅ ጨረታ በኦክሽን ኢትዮጵያ (auction Ethiopia) መተግበሪያ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

የአዋሽ ጉምሩከ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በ 20/05/2018 ዓ/ም በግልጽና በሀራጅ ጨረታ በኦክሽን ኢትዮጵያ (auction Ethiopia) መተግበሪያ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 23, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሀራጅ ማስታወቂያ በአፈ ከሳሽ፡- ኪዳኔ ማርያም ገሰሰና ልጆች ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር እና በአፈ ተከሳሽ፡- አቶ ሳሙኤል ብርሃኔ መካከል ስላለዉ የአፈጻጸም ክስ ክርክር

የኮምቦልቻ ከተማ ወረዳ ፍርድ ቤት የተለያዩ ንብረቶችን መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 23, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ  ሲዳማ ኤልቶ የገበሬዎች ኅ/ስራ ዩኒየን በያዝነው 2018/19 ምርት ዘመን ከሃዋሳ ማእከል የበልግና መኸር የአፈር ማዳበሪያ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማጓጓዝ ይፈልጋል። ስለሆነም ተጫራቾች

ሲዳማ ኤልቶ የገበሬዎች ኅ/ስራ ዩኒየን በያዝነው 2018/19 ምርት ዘመን ከሃዋሳ ማእከል የበልግና መኸር የአፈር ማዳበሪያ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማጓጓዝ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በሲዳማ ብ/ክ/መ/ጤና ቢሮ ሥር የሚገኝ በንሳ ዳዬ አጠቃላይ ሆስፒታል በ2017 ከመደበኛ በጀት አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣የፅዳት ዕቃዎች ለመግዛትና የተለያዩ ሕትመቶችን ለማተም በጨረታ አወዳድሮ መግዛትና ማሳተም ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በሲዳማ ብ/ክ/መ/ጤና ቢሮ ሥር የሚገኝ በንሳ ዳዬ አጠቃላይ ሆስፒታል በ2017 ከመደበኛ በጀት አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ የፅዳት ዕቃዎች ለመግዛትና

በሲዳማ ብ/ክ/መ/ጤና ቢሮ ሥር የሚገኝ በንሳ ዳዬ አጠቃላይ ሆስፒታል በ2017 ዓ.ም. ከመደበኛ በጀት ለሆስፒታሉ የሚያስፈልጉ የOxygen ሙሌት እንዲሞላላቸው በጨረታ አወዳድሮ መሙላት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በሲዳማ ብ/ክ/መ/ጤና ቢሮ ሥር የሚገኝ በንሳ ዳዬ አጠቃላይ ሆስፒታል በ2017 ዓ.ም. ከመደበኛ በጀት ለሆስፒታሉ የሚያስፈልጉ የ Oxygen ሙሌት

TIMRAN Would Like to Invite Eligible Audit Firms Categorized as Grade “A” Who Are on the Approved List of the Federal Auditor General & Recognized by the Federal Charities & Societies Agency to Perform Audit Activities in Ethiopia to Conduct an Audit of its Accounts for Period July 08, 2023 to July 07, 2024 and Year-end Financial Statement Audit for the Same Accounting Period

የኮንጎ ሠፈር እና አካባቢው የልማት ማሕበር ከመስከረም ወር 2015 ዓ.ም እስከ ሰኔ 30 ቀን 2015 ዓ.ም. እና የ2016 በጀት ዓመት ሂሳቡን በውጪ ኦዲተሮች ኦዲት ለማስደረግ ይፈልጋል

የኦዲት ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የኮንጎ ሠፈር እና አካባቢው የልማት ማሕበር መንግስታዊ ያልሆነ ሀገር በቀል ድርጅት ሲሆን ከመስከረም ወር 2015 ዓ.ም. እስከ

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጌዴኦ ዞን የራጴ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙት ለድሃ ድሃ አረጋዊያን ቤት ለመስራት የሚያስፈልጉ ዕቃዎችን ማለትም ቆርቆሮና ሚስማር አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጌዴኦ ዞን የራጴ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙት ለድሃ ድሃ

የአጋሮ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት የፅህፈት እና የፅዳት እቃዎች፣የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣የግንባታ እቃዎች፣የመኪናዎች፣የማሽነሪዎች ጎማ እና የሞተር ሳይክሎች ጎማ፣ሞተር ሳይክሎች፣የቢሮ ዕቃዎች(Furniture) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የአጋሮ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ከሥራው ጋር በቀጥታ

በአ/ከ/ክ/ከተማ የወረዳ 5 ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ደንብ ልብስና ስፌት፣ቋሚ ዕቃዎች፣የቢሮ አላቂ የጽሕፈት መሳሪያዎች፣የሕትመት ስራዎች፣አላቂ የጽዳት ዕቃዎች፣የቢሮ መስተንግዶ፣የመኪና ኪራይ፣የኮምፒተር፣ የፕሪንተርና የፎቶ ኮፒ ጥገናዎች ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል

የ2017 በጀት ዓመት 1ኛ ዙር ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር፡– አ/ከ/ክ/ከ/ወ/5/ፋ/ጽ/001/17 በአ/ከ/ክ/ከተማ የወረዳ 5 ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለተለያዩ

የኩርፋጨሌ ወረዳ የገንዘብ ጽ/ቤት ለተለያዩ የመንግስት መስሪያ ቤቶች ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ አላቂ ዕቃዎች፣ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች( ፈርኒቸሮች)፣የደንብ ልብሶች የወንድና የሴት ጫማዎች የተለያዩ የመኪና ጎማዎች ወዘተ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የዕቃ ግዥ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማሰታወቂያ የኩርፋ ጨሌ ወረዳ የገንዘብ ጽ/ቤት ለተለያዩ የመንግስት መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎችን ማለትም፡  ለቢሮ አገልግሎት

የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሌጅ በ2017 የበጀት ዓመት ለሰልጣኞች አገልግሎት የሚውል የስንዴ ዱቄት፣የስጋ በሬ፣የምግብ ጥራጥሬ ዕቃዎች፣አትክልቶች፤ቅመማቅመሞች፣የማገዶ እንጨት፣የፅዳት እና የፅህፈት እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የግዥ ግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር ኦፖኮ/01/2017 የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሌጅ በ2017 የበጀት ዓመት ለሰልጣኞች አገልግሎት የሚውል የስንዴ ዱቄት፣የስጋ በሬ፣የምግብ ጥራጥሬ