Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter(Jan 18, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን በሠንጠረዡ የተመለከተዉን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቱ ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም

አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ G+3 መኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 18, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ ከዚህ በታች  የተመለከተውን በዋስትና የተያዘ ቤት

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል

Reporter(Jan 18, 2026) Invitation to National Competitive Bid For the procurement of different goods and services Nib International Bank would like to invite interested and eligible bidders for the procurements

Nib International Bank Would Like to Invite Interested and Eligible Bidders for the Procurements of Different Goods & Services

Addis Zemen(Jan 18, 2026) በድጋሚ የወጣ ሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን ብድር ባስመክፈሳቸው ተቋሙ ከዚህ በታች የተመስከተዉን በዋስትና የተያዘ ቤት

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የአብክመ ሴቶች ህፃናትና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ እና የባህል ቱሪዝም ቢሮ እንዲሁም የቅርስ ጥበቃ ል/ፈ/ጽ/ቤት በአንድ ግቢ ሁለት ህንፃዎች ለቢሮው አገልግሎት የሚውሉ ለ2017 በጀት ዓመታዊ የመኪና የመድን ሽፋን/የኢንሹራንስ ዋስትና፣ የመኪና ጥገና/ጋራዥ/፣ የባነር ህትመት፣ ዓመታዊ መጽሄት፣ ክብ ማህተም፣ የስም እና የስልጣን ቲተር፣ የሠራተኞች መታወቂያ እና የደረት ባጅ እንዲሁም የቢሮው ጽዳት /አውትሶርስ/ አገልግሎት ግዥ በግልፅ ጨረታ አውዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ፀሐይ ኢንሹራንስ አ.ማ የካሣ ክፍያ ፈፅሞ የተረከባቸውን ተሽከርካሪዎችና የተለወጡ የተሽከርካሪ አካላትን እንዲሁም ሌሎች ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ኩባንያችን የካሣ ክፍያ ፈፅሞ የተረከባቸውን ተሽከርካሪዎችና የተለወጡ የተሽከርካሪ አካላትን እንዲሁም ሌሎች ንብረቶችን  ባሉበት ሁኔታ በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

በባሕር ዳር ከተማ ቀበሌ 15 የሚገኘው መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒየን ኃ.የተ. በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በአሽናፊው የሚሽጡትን መሽጥ እና የሚገዙትን መግዛት ይፈልጋል

ለመጀመሪያ፣ ለሁለትኛ እና ለሦስተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በባሕር ዳር ከተማ ቀበሌ 15 የሚገኘው መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒየን ኃ.የተ. ሎት1. የበቆሎ

የደቡብ ምዕ/ኢትዮጵያ ህዝ/ከል/ፋይናንስ ቢሮ በ2017 በጀት ዓመት በክልሉ ውስጥ ለሚገኙ የመንግስት መ/ቤቶች የሚሆን የተሽከርካሪ ጎማ ለ2 ዓመት በሚቆይ የማዕቀፍ ግዥ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የደቡብ ምዕ/ኢትዮጵያ ህዝ/ከል/ፋይናንስ ቢሮ በ2017 በጀት ዓመት በክልሉ ውስጥ ለሚገኙ የመንግስት መ/ቤቶች የሚሆን የተሽከርካሪ ጎማ ለ2 ዓመት በሚቆይ

የምዕራብ ጎንደር ዞን ገንዘብ መምሪያ ለዞን መምሪያ መኪኖች በሎት ግዥ በ2017 በጀት ዓመት የመኪና መለዋዎጫ እቃ፣ የመኪና ጎማ እና የተለያየ አይነት የመኪና ዘይትና ቅባቶች ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ አሸናፊውን በመለየት ዓመታዊ ውል በመያዝ መግዛት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የምዕራብ ጎንደር ዞን ገንዘብ መምሪያ ለዞን መምሪያ መኪኖች በሎት ግዥ በ2017 በጀት ዓመት ሎት 1. የመኪና መለዋዎጫ

The Ministry of Labor and Skill Now Invite Eligible Consulting Firms (“Consultants”) to Indicate Selection, Matching, Placement and Follow-up of Round Three Youth Apprenticeship Program in Amhara Cluster (Gonder, Bahirdar and Kombolcha)

የፍ/ሠላም ሆስፒታል ለ2017 በጀት ዓመት ተኝቶ ታካሚዎች የበሰለ ምግብ አቅርቦት፣ የጄኔሬተር እና የመኪና ቅባቶች ግዥ እና የመድሃኒት እና የኦክስጅን ጭነት ግዥ ለመፈጸም በዘርፉ ፈቃድ የአላቸው ነጋዴዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለአንድ ዓመት ውል በመያዝ ማሠራት ይፈልጋል

ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የፍ/ሠላም ሆስፒታል ለ2017 በጀት ዓመት አገልግሎቶችን ለመግዛት ማለትም ሎት 1. ተኝቶ ታካሚዎች የበሰለ ምግብ አቅርቦት፣ ሎት 2.

ዳሸን ባንክ አ.ማ አይሱዙ ተሽከርካሪ ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ቁጥር ዳባ/ባዳዲ/0449/24 ዳሸን ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሠረት የሚከተሉትን የተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረቶች ባሉበት

The Ministry of Labor and Skill Now Invite Eligible Consulting Firms (“Consultants”) to Indicate Their Interest in Providing the Services Selection, Matching, Placement and Follow-up of Round Three Youth Apprenticeship Program in South Cluster (Hawasa, Dredawa and Wolayeta Sodo)