Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የትምህርት መሳሪያዎች ማምረቻ እና ማከፋፈያ ድርጅት (2018 2020) ዓ.ም ለሦስት ተከታታይ ዓመታት በዓለም አቀፍ የፋይናንስ ሪፖርት አዘገጃጀትና አቀራረብ አይ ኤፍ አር ኤስ እና የሕጋዊነት (Compliance Audit) የሚያደርግ በኢትዮጵያ የሂሳብ አያያዝና በኦዲት ቦርድ ዕውቅና ያላቸውን የኦዲት ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ሂሳቡን ለማስመርመር ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 01, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የግዢ መለያ ቁጥር፡-ሲ/መ/ባ/110/2018 የሲዳማ መንገዶች ባለስልጣን በተለያዩ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀከቶች ላይ ጠጠር የሚያመላልሱ ገልባጭ መኪኖች እስከነ ሎደሩ አቅራቢዎችን ከዚህ

የሲዳማ መንገዶች ባለስልጣን በተለያዩ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀከቶች ላይ ጠጠር የሚያመላልሱ ገልባጭ መኪኖች እስከነ ሎደሩ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል

የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ ከመንግስት በተመደበ ገንዘብ የአይናማ ተማሪዎችን መማሪያ እና ማስተማሪያ መጽሐፍ ለአይነስውራን ተማሪዎች መማሪያና ማስተማሪያ እንዲሆን የማስማማት (Adaptaion)፣ ወደ ብሬል የመቀየር፣ የማሳተም እና አጓጉዞ በክልሉ በሚገኙ አምስት የከዘና ማዕከላት የማስረክብ ሥራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 01, 2026) RE-INVITATION TO BIDDERSTENDER NO: RFQ ESLSE/KLT/NEG/2025/03329 Ethiopian Shipping and Logistics. Kality Trucking Branch Office, invites interested and eligible bidders for the purchase of Spare Parts

Ethiopian Shipping and Logistics, Kality Trucking Branch Office, Invites Bids for the Purchase of Spare Parts (Brackets and Rubber Pad Assembly/Leaf Spring Pad) for SITRAK Vehicles.

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሌጅ የተለያዩ የተሰባበሩ የአልጋ ብረታ ብረቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 01, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሌጅ የተለያዩ የተሰባበሩ የአልጋ

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ሸዋ ዞን የበረኸት ወረዳ ገንዘብ ጽህፈት ቤት ለሴ/መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል እቃ እና አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 01, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01/2018

The Leka Dullacha Woreda Finance Office Wishes to Announce a Correction to the Starting Date for the Purchase of Bidding Documents

Addis Zemen(Nov 01, 2025)  ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Correction It has to be recalled that an advertisement was

The Commission (EECMY-DASSC) Invites Capable, Reliable, Reputable, and Licensed Consultants/bidders to Submit Proposals for the Digitalization of its Planning, Monitoring, Evaluation, Accountability, and Learning (PMAEL) System.

The Reporter(Nov 01, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus Development and Social Services Commission (EECMY-DASSC) is issuing

ጊዶሌ ከተማ አስተዳደር ማዘጋጃ ቤት የመሬት ሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል

Yedebub Nigat(Nov 01, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   የ11ኛ ዙር 1ኛ ጊዜ የመሬት ሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ በደ/ኢ/ክ/መንግስት

Somali Regional Education Bureau Wants to Procure Various Goods and Maintenance Services for the Somali Regional Education Bureau (REB) Through a Local Competitive Bidding Process.

Ethiopian Herald(Nov 01, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  Invitation for Local Competitive Bidders Somali Regional Education Bureau invites interested bidders for Procurement

በደቡብ ኢትዮጵያ ከልል መንግሥት ገቢዎች ቢሮ በ2018 ዓ.ም በመደበኛ በጀት የጽሕፈት መሣሪያና ሌሎች አላቂ ዕቃዎች፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች እና የኔት ወርክ ዕቃዎች፣ ሞተር ሳይክል፣ መጋረጃ ለቢሮ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ሜዴክስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በአማራ ክልል መንግስት የበጀት ድጋፍ የተቋቋመ እና በክልሉ የልማት ድርጅት ማዕቀፍ ውስጥ የሚገኝ ሲሆን፣ በጤና አገልግሎት እና አቅርቦት ላይ ተመጣጣኝ ዋጋ ያላቸውን የህክምና መሳሪያዎች እና ሪኤጀንቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ውል ይዞ መግዛት ይፈልጋል

ሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የትምህርት ቢሮ የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ ዘዴ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 01, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 08/2018 በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት