Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Bekur (Mar 23, 2026) ለ2ኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የመካነ ሠላም ከተማ አስተዳደር ገ/ጽ/ቤት ለከተማ አስተዳደሩ ሴ/መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚዉሉ ሎት1. ኤሌክትሮኒክስ፣ ሎት2. የቢሮ መገልገያ እቃዎች፣ ሎት3. የጽዳት እቃዎች፣ ሎት4.

የመካነ ሠላም ከተማ አስተዳደር ገ/ጽ/ቤት ለከተማ አስተዳደሩ ሴ/መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚዉሉ ኤሌክትሮኒክስ፣ የቢሮ መገልገያ እቃዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ ፈርኒቸር እና የስፖርት ትጥቅ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ካላቸዉ አቅራቢዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Bekur (Mar 23, 2026) በድጋሜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 16/2018 የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን (አሚኮ) የኤሌክትሮ መካኒካል ዕቃዎችን ፈቃድ ያለቸዉን በግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ አሸናፊዉን በመለየት ማሰራትና መግዛት ይፈልጋል። ስለዚህ

የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን (አሚኮ) የኤሌክትሮ መካኒካል ዕቃዎችን ፈቃድ ያለቸዉን በግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ አሸናፊዉን በመለየት ማሰራትና መግዛት ይፈልጋል

Bekur (Mar 23, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት መንገድ ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ ቢሮ ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ሎት 1. የጽህፈት መሳሪያዎች እና ሎት 2. የፎቶ ኮፒና የፕሪንተር

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት መንገድ ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ ቢሮ ለቢሮ አገልግሎት የሚውል የጽህፈት መሳሪያዎች እና የፎቶ ኮፒና የፕሪንተር ቀለም በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Bekur (Mar 23, 2026) የሀራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ፀደይ ባንክ አ/ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የቀረቡ ንብረቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ተ/ቁ የተበዳሪ ስም የንብረት

ፀደይ ባንክ አ/ማ ንብረቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡባዊ ሲዳማ ዞን ፋይናንስ ኢኮኖሚ ልማት መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት አላቂ የቢሮ መገልገያ ዕቃ ማለትም የጽሕፈት መሳሪያዎችን እና የኤሌክትሮኒክስ ግዥ በጨረታ ዋጋ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Heart Attack Ethiopia Inc. Invites Licensed and Qualified External Audit Firms to Conduct the Annual Audit for the Fiscal Year Ending 2025.

Ethiopian Herald(Nov 29, 2025)   External Audit Bid Announcement Heart Attack Ethiopia Inc. Heart Attack Ethiopia Inc. invites licensed and

የውኃ ሥራዎች ኮርፖሬሽን(ዋናው መ/ቤት) ለውሃ ቁፋሮ ስራ አገልግሎት የሚውል የዕቃ አቅርቦት ህጋዊ ከሆኑ ድርጅቶች በአገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ በጨረታ ቁጥር NCB WWWC 07/2018 አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 29, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ጥሪ አገር አቀፍ ግልጽ

የምዕራፍ አጠቃላይ /2ኛ ደረጃ/ ትምህርት ቤት የትምህርት መገልገያ እና የቢሮ መሳሪያዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 29, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 002/2018 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር

ብሔራዊ የእንስሳት ጤና ጥበቃ ኢንስቲትዩት በ2018 በጀት ዓመት ኢአርፒ (ERP) ሲስተም ጥናት (ማልማት) ለማስጠናት አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 29, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የኢአርፒ (ERP) ሲስተም ጥናት(ማልማት) አገልግሎት

The South Ethiopia Regional Transport & Road Development Bureau Would Like to Extend the Closing and Opening Date and Time

Ethiopian Herald(Nov 29, 2025)   NOTIFICATION OF BID TIME EXTENSION It is to be remembered that, South Ethiopia Transport &

The Maya City Finance Office is Seeking to Hire a Qualified Construction Contractor to Build a Poultry Production Facility

Addis Zemen(Nov 29, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። INVITATION TO BID Ref. No.

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት መስተዳድር በሰሜን ሸዋ ዞን ደገም ወረዳ ሀምብሶ ከተማ የሚገኘው የእጉ አቡ ወተት አምራቾች ህ/ሥራ ማህበር በ2018 SNV የተባለ መንግስታዊ ያልሆነ የበጎ አድራጎት ድርጅት ባገኘው በጀት ለማህበሩ ስራ አገልግሎት የሚውል አይሱዙ የጭነት መኪና ኦባማ የ2025 ሞዴል የሆነውን ከሀገር ውስጥ አስመጪዎች ላይ መግዛት በግልፅ ተጫርቶ አወዳድሮ ለመግዛት ተጫራቾችን በጋዜጣ ማስታወቂያ መግዛት ይፈልጋል

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት መስተዳድር በሰሜን ሸዋ ዞን ዋጫሌ ወረዳ ሙካ ጡሪ ከተማ የሚገኘው የቀቤ አርቦ ወተት አምራቾች ህ/ሥራ ማህበር በ2018 SNV የተባለ መንግስታዊ ያልሆነ የበጎ አድራጎት ድርጅት ባገኘው በጀት ለማህበሩ ስራ አገልግሎት የሚውል ኮልድ ትራከር 10000 ሊትር የጭነት መኪና የ2025 ሞዴል የሆነውን፣ ችለር የወተት ማቀዝቀዣ ማሽን 10000 ሊትር የሚይዝ፣ ትራከር 200 ኩንታል ከሀገር ውስጥ አስመጪዎች ላይ ለመግዛት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ተጫራቾችን በጋዜጣ ማስታወቂያ መግዛት ይፈልጋል