Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ አልባሳትና ጫማዎች፣ የኮስሞቲክስና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ መገናኛ እና ኮምፒውተር ዕቃዎች፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ መለዋወጫዎች፣ የቤት ውስጥ መገልገያ ዕቃዎች፣ ቡና እና ሌሎች ልዩ ልዩ እቃዎችንና ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ እና በሃራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (May 29, 2025) የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 13-2017 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ አልባሳትና ጫማዎች፣ የኮስሞቲክስና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዴኦ ዞን ፋይናንስ መምሪያ የግዥና ንብ አስ/ ዋና ሥራ ሂደት የአንድ ፑል ማዕከል ተጠቃሚ በሆነው በጌዴኦ ዞን ኅብረት ሥራ ጽ/ቤት LSVCD-SE ፕሮግራም የበጀት ድጋፍ በይርጋ ጨፌ ወረዳ ጪቱ ቀበሌ የፍራፍሬ ማከማቻ፣ ጽ/ቤት፣ መፀዳጃ ቤት፣ የዘበኛ ቤት እና አጥር ግንባታ በዘርፉ የተሰማሩትን ተቋራጮች በደረጃ GC/BC 5 እና ከዚያ በላይ ያላቸውን ተቋራጮችን በጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል
Addis Zemen (May 29, 2025) የግንባታ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዴኦ ዞን ፋይናንስ መምሪያ የግዥና ንብ አስ/ ዋና ሥራ ሂደት የአንድ ፑል ማዕከል ተጠቃሚ በሆነው በጌዴኦ ዞን
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በወጣቶችና ስፖርት ቢሮ ስር የሚገኘው የራስ ኃይሉ ስፖርት ትምህርትና ስልጠና ማዕከል ለስፖርት ባርና ሬስቶራንት አገልግሎት ላይ የሚውል 164.3 ካሬ ሜትር ስፋት ያለውን ንግድ ቤት ለሚፈልጉ ተጫራቾች በጨረታ አወዳድሮ ለ3 አመት ማከራየት ይፈልጋል
Addis Zemen (May 29, 2025) በድጋሚ የወጣ የስፖርት ባርና ሬስቶራንት ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር 02/2017ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በወጣቶችና ስፖርት ቢሮ ስር የሚገኘው የራስ ኃይሉ ስፖርት ትምህርትና ስልጠና
ጠቅላላ የቦታ ስፋቱ 221.29 ካ/ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (May 29, 2025) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ወ/ሮ ብርሃኔ ወርቁ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ገረመው አድነው መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር
Continue Reading ጠቅላላ የቦታ ስፋቱ 221.29 ካ/ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ