Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ አልባሳትና ጫማዎች፣ የኮስሞቲክስና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የመገናኛ እና የኮምፒውተር ዕቃዎች፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ የቤት ውስጥ መገልገያ ዕቃዎች፣ ሌሎች ልዩ ልዩ እቃዎችንና ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ እና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 25, 2026) የጨረታ ማስታወቂያቁጥር 26/2018 በኢ.ፌ.ዴ.ሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በህገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ ኮስሞቲክስ ዘርፍ እቃዎች፣ አልባሳት ዘርፍ እቃዎች፣ የንጽህና መጠበቂያ ዘርፍ እቃዎች

በኢ.ፌ.ዴ.ሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ ኮስሞቲክስ ዘርፍ እቃዎች፣ አልባሳት ዘርፍ እቃዎች፣ የንጽህና መጠበቂያ ዘርፍ እቃዎች እና ልዩልዩ ዘርፍ እቃዎች ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 25, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ምዕራብ የገበያ አዳራሽ ኢማ እና በፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ አስቴር ጥበቡ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 71434

የተለያዩ ንብረቶች ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Ethiopian Herald (Jun 24, 2026) RE-INVITATION INTERNATONAL TENDER No.06/2026 Berhanena Selam Printing Enterprise invites international all eligible bidders for the supply of the following for the supply of raw materials.

Berhanena Selam Printing Enterprise is Inviting International Bidders for the Supply of Raw Materials, Specifically 10,000 KG of Art Paper (80gm One Side Coated 44cm KG Reel Paper) and 10,000 KG of Paper Sticker (44cm).

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Addis Ababa Science and Technology University: Procurement of ICT Equipment

Government (Apr 28, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! “LINK” Invitation to

Manufacturing Industry Development Institute: Procurement Of Chemical And Laboratory Supplies

Government (Apr 28, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/7192b38d-570d-4a0d-a7b3-3dcfc39d6734/open

የቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

Bekur (Apr 27, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ ወ/ሮ ወርቂት እውነቴ እና በተከሳሽ እነ ሁሉ አገርሽ ታገለ መካከል ስላለው የአፈጻጸም

የሁለት እጁ እነሴ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ግዥ ንብ/አስ/ቡድን ለሁ/እ/እ ጤና ጽ/ቤት የቀራኒዩ ጤና አጠባበቅ ጣቢያ ላይ ለሚገነባው ቀሪ የእናቶች ማረፊያ አገልግሎት የሚውል ግንባታ እና የወጣቶችና ስፖርት ጽ/ቤት የስፖርት ትጥቅ፣ ለሁ/እ/ወ/ አ/ደ/ጥ/ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውል ሶላር በኢዩ ኘሮጀክት የበጀት ድጋፍ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል

የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍ/ቤት 2018 በጀት አመት የጽዳት ዕቃዎች እንዲሁም የተሽከርካሪ መኪኖች እና የጀኔሬተር መለዋወጫ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ውል በመያዝ ለመግዛት ይፈልጋል

Bekur (Apr 27, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍ/ቤት 2018 በጀት አመት 1ኛ. የጽዳት ዕቃዎች እንዲሁም 2ኛ. የተሽከርካሪ

የመሬት ሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ

Bekur (Apr 27, 2026) የመሬት ሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ወሎ ዞን የአጅባር ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት በ2018 በጀት አመት ለ2ኛ

ፀደይ ባንክ ፍ/ሰላም ዲስትሪክት የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል

Bekur (Apr 27, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማሰታወቂያ አቶ ንጉሴ አለም ምስክር በፀደይ ባንክ ፍ/ሰላም ቅርንጫፍ የተበደሩትን ብድር በዉሉ መሰረት መመለስ

የእብናት ከተማ አስ/ገ/ጽ/ቤት ለእብናት ከተማ መሰረተ ልማት ጽ/ቤት የከተማ ቦታ በሊዝ ስለመያዝ በደነገገው አዋጅ ቁጥር 721/2004 መሰረት በ2018 ዓ/ም በጀት ዓመት 3ኛ ዙር በጨረታ የድርጅት 01 G+4፣ 01 G+2 እና 01 G+1 የመኖሪያ ደግሞ 08 G+0 መሬት ሊዝ በግልጽ ጨረታ አዉጥቶ ለተጫራቾች ማስተላለፍ ይፈልጋል

በማዕከላዊ ጎንደር በምሥራቅ በለሳ ወረዳ ጉሃላ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል SUSAN Thomason Butfet Foundation በጀት የካርድ ክፍል ግንባታ፣ ሌሎች የጥገና ስራዎች የበርና ቁልፍ፣ የመስኮት፣ የቀለም፣ የውሃ እና የማዋለጃ ክፍል አልሙኒየም ፓርቲሽን በአጠቃላይ የመብራት ስራዎችን በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል