Re-Invitation Tenders in 2021
Government (Jul 14, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/f6a45a1f-b5fb-4c51-a82a-6c9b979bdc99/open Invitation to Bid Procurement of Hotel Service Procurement Reference No: MOD-NCB-NC-1092-2018-BID-Open-Re-bidProcurement Category:
Ministry of National Defense the National Reserve Force Organ & Coordinating Bureau , Ministry of Defense Procurement of Hotel Service
Government (Jul 14, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/74439037-23bd-4cb3-ac0e-3c4029c87111/open Invitation to Bid “Procurement of Printing and Publishing Services” Procurement Reference No:
Ethiopian Customs Commission: Procurement of Printing and Publishing Services
Government (Jul 14, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/cb0eb07c-cb36-45d9-8bca-42f0638c2843/open Invitation to Bid “Procurement of Hotel Service” Procurement Reference No: MOD-NCB-NC-1090-2018-BID-Open-Re-bidProcurement Category: NonConsultancyServices
Ministry of National Defense the National Reserve Force Organ. & Coordinating Bureau , Ministry of Defense: Procurement of Hotel Service
Addis Zemen (Jul 13, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ግልፅ ጨረታ ቁጥር ግ-01/2018/19 ዓ.ም በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሸን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው አዳዲስ አልባሳት (የመጋረጃ ጨርቅ)፣ አዳዲስ አልባሳት፣
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሸን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው አዳዲስ አልባሳት (የመጋረጃ ጨርቅ)፣ አዳዲስ አልባሳት፣ ምግብ ነክ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ኮስሞቲክስ፣ ተሽከርካሪ መለዋወጫ፣ ሸቀጣሸቀጥ (ልዩ ልዩ)፣ ተሽከርካሪ እና ያገለገሉ ሞተር ሳይክሎች በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የትራንስፖርትና መንገድ ልማት አስተዳደር ቢሮ በክልሉ ሥር በሚገኙ መናኻሪያዎች አገልግሎት የሚሰጡ ብቃት ያላቸውን የኢቲኬቲንግ ትግበራ ሶፍትዌር አቅራቢ ድርጅትን፣ ማህበርን ወይም ግለሰብን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በውለታ ለማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 21, 2026) የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 008/2019 የደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የትራንስፖርትና መንገድ ልማት አስተዳደር ቢሮ በክልሉ ሥር
ልዩ ማይክሮፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ.ማ. ብቁና ህጋዊ ከሆኑ የኢትዮጵያ አቅራቢዎች የDEYE Brand 30KW Hybrid Inverter እና 30KWh Lihium on Battery Storage System ግዢ፣ አቅርቦትና ዝርጋታ ሥራ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 21, 2026) የኢንቨርተርና የባትሪ ስቶሬጅ ሲስተም ግዢና ዝርጋታ የጨረታ ማስታወቂያ ልዩ ማይክሮፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ.ማ. ብቁና ህጋዊ ከሆኑ
በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በስልጤ ዞን የምስራቅ ስልጢ ወረዳ ለገርቢበር ማዘጋጃ ቤት በ2019 በጀት ዓመት የማዘጋጃ ቤቱን ዙሪያውን ማሳጠር እና መጸዳጃ ቤት፣ የጥበቃ ቤት ለማስገንባት ስለተፈለገ በመስኩ የተሰማሩ ተቋራጮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 21, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በስልጤ ዞን የምስራቅ ስልጢ ወረዳ ለገርቢበር ማዘጋጃ ቤት በ2019
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በስልጤ ዞን የምስራቅ ስልጢ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት እስቴሽነሪ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 21, 2026) ለሁለተኛ ግዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በስልጤ ዞን የምስራቅ ስልጢ ወረዳ ፋይናንስ
በኣሪ ዞን ጂንካ ከተማ አስተዳደር ፋ/እና/ፕ/ጽ/ቤት ለጂ/ከ/አስተዳደር ለሴክተር መ/ቤት የቢሮ አላቂ እቃዎች፣ የጽ/መሣሪያ እና የ1ኛ ሊግ እግር ኳስ ክለብ ስፖርተኞች ምግብ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መመገብ እና ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 21, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በኣሪ ዞን ጂንካ ከተማ አስተዳደር ፋ/እና/ፕ/ጽ/ቤት ለጂ/ከ/አስተዳደር ለሴክተር መ/ ቤት የቢሮ አላቂ እቃዎች፣
የተሽከርካሪ የነዳጅ እና የዘይት ማጣርያ (fuel & Oil Filter) ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Oct 21, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አለማየሁ ገ/ስላሴ እና የፍ/ባለዕዳ ማይምሻም ትሬዲንግ “ሀ/የተ/ የግ/ማህበር መካከል ስላለው የፍርድ
የመኪና ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Oct 21, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ጌታቸው ባህሩ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አስተኮ ምግብ ኮምፕሌክስ ፋብሪካ አማ, መካከል
Addis Ababa City Administration Women, Children and Social Affairs Bureau: የህፃናት መጫወቻ ግዥ
Government (Oct 21, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/59be0dd6-c9a6-447c-9c0c-4b4dfad2c03b/open
Ethiopian Customs Commission፦ የተለያዩ የተሽከርካሪ ዘይትና ቅባቶች ግዥ ኮምቦልቻ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት 2019 በጀት ዓመት
Government (Oct 21, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/a69c8ded-8a45-40b2-a673-c0afdae392e3/open