Re-Invitation Tenders in 2021
Reporter (Aug 02, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ስሰጠው ብድር ዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ ውስጥ የተመስከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ
አቢሲንያ ባንክ መጋዘን እና የመኖሪያ ቤት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Aug 02, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የማምረቻ እና የመሸጫ ሼድ ሥራ የሄልቬታስ–አፕ ውሜን ሀዋሳ ፕሮጀክት ጽ/ቤት በሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ሎት 01 በዳዬ ከተማ አስተዳደር 02 ቀበሌ እና
የሄልቬታስ-አፕ ውሜን ሀዋሳ ፕሮጀክት ጽ/ቤት በሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በዳዬ ከተማ አስተዳደር 02 ቀበሌ እና በዳዬ ከተማ አስተዳደር ስቴድየም ቀበሌ የወጣት ሴቶችና ልጃገረዶችን ኑሮ ለማሻሻል የሚያገለግል የሼድ ስራ በተዘጋጀው ዲዛይን መሠረት ጥቃቅን እና አነስተኛ በብረታ ብረት እና እንጨት ሥራ ዘርፍ ብቻ ህጋዊ ፍቃድ ያላቸው ማህበራት መካከል ጨረታውን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Reporter (Aug 02, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያቁጥር አማራ ባንክ 45/2018 አማራ ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ከዚህ ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
አማራ ባንክ አ.ማ. የተለያየ ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 02, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ ፋንታዬ ሳልሳይ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ሰይድ ካሳ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁ/171010 በሚያዝያ
ድጋሚ የወጣ የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የመኪና ሞተር ዘይት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government (Aug 15, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/e54ace72-eb93-40f7-81e8-76dee743d3d1/open Lot Information
Ethiopian Customs Commission: Procurement of Spare Parts
Government (Aug 15, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/42925d15-932f-4b75-a144-0a5067845739/open Lot Information
Houses of Peoples Representative: Procurement of Coffee Table (ሶፋ መሃል የሚሆን ደረጃውን የጠበቀ ጠረንጴዛ)
Government (Aug 15, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/54e19ff6-0a9d-4b02-89f5-d750dd0eb75d/open Lot Information
የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በምእራብ ሐረርጌ ዞን በቡርቃ ዲንቱ ወረዳ ገንዘብ ፅ/ቤት ለወረዳው የተለያዩ መ/ቤቶች የሚውል አላቂ እና ቋሚ የቢሮ እቃዎች በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 15, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በምእራብ ሐረርጌ ዞን በቡርቃ ዲንቱ ወረዳ ገንዘብ ፅ/ቤት ለወረዳው የተለያዩ
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ የሀላባ ዞን ቁሊቶ ከተማ አስተዳደር ስር ለሚገኙ ሴክተር መስሪያ ቤቶች የሚውል በ2019 በጀት ዓመት የተለያዩ ግዢዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 15, 2026) የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር ሀላባ ቁሊቶ ከተማ ፋይናንስ 01/2019 በማዕከላዊ ኢትዮጵያ የሀላባ ዞን ቁሊቶ ከተማ አስተዳደር
በደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን የወንጪ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የተለያዩ የጽህፈት መሣሪያዎችን፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ቋሚ ዕቃዎች፣ ለጽዳት አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎች፣ የደንብ ልብስ የመኪና እና የሞተር ሳይክል ጎማዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 15, 2026) የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 1/2019 መሥሪያቤታችን በወረዳችን ለሚገኙ መስሪያቤቶች የተለያዩ የጽህፈት መሣሪያዎችን፡ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ፡
በኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ምርጥ ዘር አቅርቦት ዘርፍ የምግብ እህል እና የብጣሪ እህል በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 15, 2026) የጨረታ ማስታወቂያየምግብ እህልና የብጣሪ እህል ለመሸጥ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር ኢግስኮ-ምዘአዘ/ጨሽ/ 01ሠነድ/2018 በኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 12 የሎሚ ሜዳ ጤና ጣብያ የ2019 በጀት ዓመት የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 15, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 001/17314/2018 ዓ.ም በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 12 የሎሚ
Houses of Peoples Representative: Procurement of Construction Materials
Government (Aug 15, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/18e65ef8-80b5-4ca8-80ad-0a308428910f/open Lot Information