Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Feb 13, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩከ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በ 11/06/2018 ዓ/ም በግልጽና በሐራጅ ጨረታ በ ኦክሽን ኢትዮጵያ (Auction Ethiopia) መተግበሪያ አወዳድሮ ለመሸጥ
የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩከ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 13, 2026) ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ የአርባምንጭ አካል ጉዳተኞች ተሃድሶ ማዕከል ያገለገለ መኪና በሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በዚህ መሰረት በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ከዚህ በታች በተገለፀው መስፈርት
የአርባምንጭ አካል ጉዳተኞች ተሃድሶ ማዕከል ያገለገለ መኪና በሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 13, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ የግልጽ ጨረታ ቁጥር 032፣ 033፣ 034/2018 በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ የተለያዩ ዕቃዎች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በግልጽ
በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 13, 2026) በድጋሚ የወጣ የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ ኢንሃንሲንግ ቻይልድ ፎከስድ አክቲቪቲስ (Enhancing Child Focused Activities) እ.ኤ.አ የ2025 የበጀት ዓመት በውጪ አዲተር ማስመርመር ስለሚፈልግ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ
ኢንሃንሲንግ ቻይልድ ፎከስድ አክቲቪቲስ (Enhancing Child Focused Activities) እ.ኤ.አ የ2025 የበጀት ዓመት በውጪ አዲተር ማስመርመር ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
አምቦ ዩኒቨርሲቲ በ2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ወሊሶ ካምፓስ ለመደበኛ ተማሪዎች አገልግሎት የሚዉል የምግብ እና ጥሬ እቃዎች የማገዶ እንጨት የማዕቀፍ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid በ2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ወሊሶ ካምፓስ ለመደበኛ ተማሪዎች አገልግሎት የሚዉል የምግብ እና ጥሬ እቃዎች የማገዶ እንጨት የማዕቀፍ
በኦሮሚያ ከልላዊ መንግሥት በምዕራብ ወለጋ ዞን የገንጂ ወረዳ ገንዘብና ኢኮኖሚ ጽ/ቤት በ2017 የበጀት ዓመት በወረዳው ለሚገኝ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የጽህፈት መሳሪያዎችና አላቂ ዕቃዎች፣ የሰራተኞች ደምብ ልብስ ጨርቆች፣ የኤሌክትሮኒክስ መሳሪያዎች፣ የቢሮ ፈርኒቸር ዕቃዎች እና የመኪና ጎማዎች ግልጽ ጨረታ በንግድ ዘርፉ ከተሰማሩት ነጋዴዎች/ድርጅቶች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ከልላዊ መንግሥት በምዕራብ ወለጋ ዞን የገንጂ ወረዳ ገንዘብና ኢኮኖሚ ጽ/ቤት በ2017 የበጀት ዓመት በወረዳው ለሚገኝ ሴክተር መ/ቤቶች
በአብከመ በሰ/ሸዋ/ዞን የአንፆ/ገ/ወ/ገንዘብ ጽ/ቤት ግ/ን/አስ/ቡድን አገልግሎት ለሚሰጣቸው ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የመኪና ጎማ፣ የመኪና እስፔርና ጌጣጌጥ እቃዎች በየዘርፋ ንግድ ፍቃዳቸውን በሚጋብዛቸው መሠረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአብከመ በሰ/ሸዋ/ዞን የአንፆ/ገ/ወ/ገንዘብ ጽ/ቤት ግ/ን/አስ/ቡድን አገልግሎት ለሚሰጣቸው ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል፣ ሎት-1 የመኪና ጎማ ሎት-2 የመኪና እስፔርና
Hawassa University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Ultrasound & Echo Cardiographs Machine
Invitation to Bid Ultrasound & Echo Cardiograph Machine Procurement Procurement Reference No: HUU-NCB-G-0007-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement
Ministry of Revenue Invites Eligible Bidders for the Procurement of Kaspersky License Renewal for 3yrs
Invitation to Bid Purchase of Kaspersky License Renewal for 3yrs Procurement Reference No: MoR-NCB-NC-0001-2017-BIDProcurement Category: Non Consultancy Services Market Type:
Livestock Development Institute Invites Eligible Bidders for the Procurement of Sanitary
Invitation to Bid PROCUREMENT OF SANITARY LOT 004 /የፅዳት እቃዎች ግዥ/ Procurement Reference No: LDI-NCB-G-0018-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement
Livestock Development Institute Invites Eligible Bidders for the Procurement of Uniform and Cloth
Invitation to Bid PROCUREMENT OF UNIFORM & CLOTH LOT 001/የደንብ ልብስ ግዥ/ Procurement Reference No: LDI-NCB-G-0017-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type:
በንስ/ላ/ክ/ከተማ ወረዳ 9 ጤና ጣቢያ ቋሚ ዕቃዎች፣ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ የደንብ ልብስ፤ ህትመቶች፣ መድኃኒት፣ ሪኤጀንትና የህምና ዕቃዎች፣ የግንባታ ግብዓቶች፣ የኮምፒውተር የፕሪንተር እና የፎቶ ኮፒ ጥገና እና ሌሎችም በግልጽ ጨረታ አወዳደሮ መግዛት ይፈልጋል
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በንስ/ላ/ክ/ከተማ ወረዳ 9 ጤና ጣቢያ ለ2017 በጀት ዓመት የሚያስፈልጉ ዕቃዎች በግዥ መለያ ቁጥር 01/2017 ማለትም በሎት 1
የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አቶ ደረጃ ደነቀው እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ፍቅሩ ታዬ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ