Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Dec 23, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቶ ልጅአልም ተስፋዬ ከኢትዮጵያ ልማት ባንክ የተበደረውን የብድር ገንዘብ ከባንኩ ጋር በገባው የብድር ውል ስምምነት መሠረት
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ጋምቤላ ዲስትሪክት ፒክ-አፕ ተሽከርካሪ በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 23, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታማስታወቂያ መቄዶንያ የበጎ አድራጎት ማህበር በቅጥር ግቢው ውስጥ የሚገኙትን ያገለገሉ ቁሳቁሶችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
መቄዶንያ የበጎ አድራጎት ማህበር በቅጥር ግቢው ውስጥ የሚገኙትን ያገለገሉ ቁሳቁሶችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 23, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡባዊ ሲዳማ ዞን አለታ ጩኮ ከተማ የመ/ደ/ፍ/ቤት ለ2018 በጀት ዓመት
በደቡባዊ ሲዳማ ዞን አለታ ጩኮ ከተማ የመ/ደ/ፍ/ቤት ሞተር ሳይክሎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 23, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሜ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር የንግድ ቤት ኪራይ 03/2018 አዲስ የካፒታል እቃ
አዲስ የካፒታል እቃ ፋይናንስ ንግድ ስራ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 103/1990 እና በማሻሻያ አዋጅ 807/2005 መሰረት የካፒታል እቃ ፋይናንስ ስርዓት ለማቅረብ የተቋቋመ እና በኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ የስራ ፈቃድ የተሰጠው የፋይናንስ ተቋም ሲሆን በአራዳ ክ/ከተማ ከጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ወደ 6 ኪሎ በሚወስደው መንገድ ድንበሬ መታሰቢያ ህንጻ ጎን የሚገኘው የኩባንያው ዋና መ/ቤት ህንጻ ውስጥ 1ኛ እና 2ኛ ፎቅ ያሉትን ቦታዎች እና ቦሌ ክ/ከተማ ቡልቡላ ሳይት የሚገኘውን 40/60 የንግድ ለካፌ ና ሬስቶራንት እንዲሁም ለልዩ ልዩ አገልግሎቶች ለማከራየት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ ባለመብት እነ አቶ አዲሱ ዘለቀ እና የፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ መሰረት አበራ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ወ/ሪት ቆንጂት መስፍን እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ታዬ ፀጋዬ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል ከፍተኛ
ኤልፎራ አግሮ ኢንዱሰትሪ ኃ/የተ/የግ/ማኅበር በስሩ ለሚገኙ ለኮምቦልቻ ፣ ለመልጌ ወንዶ የምግብ ማቀነባበሪያ እንዲሁም ለደብረዘይት ቄራ አገልግሎት የሚያስፈልጉ የዳልጋ ከብቶችን በራሳቸው ትራንስፖርት ማቅረብ ከሚችሉ ልምድና ብቃት ያላቸውን አቅራቢዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር EL/LP-03/2024 ኤልፎራ አግሮ ኢንዱሰትሪ ኃ/የተ/የግ/ማኅበር በስሩ ለሚገኙ ለኮምቦልቻ ፣ ለመልጌ ወንዶ የምግብ ማቀነባበሪያ እንዲሁም ለደብረዘይት ቄራ
Ethiopian Road Administration Invites Eligible Bidders for the Procurement of ICT Equipment
Invitation to Bid Procurement of ICT Equipment Procurement Reference No: ERA-NCB-G-0095-2016-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code:
አሶሳ ዩኒቨርሲቲ የጽህፈት መሳሪያዎች ፣ ህትመት እና የጽዳት ዕቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation for Bid የጽህፈት መሳሪያዎች፣ ህትመት እና የጽዳት ዕቃዎች ግዥ Lot Information Procurement Reference Number: ASU-NCB-G-0031-2016-PUR Object of Procurement: የጽህፈት
Arbaminch University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Submersible Pump For Oil Station
Invitation for Bid Submersible Pump For Oil Station Lot Information Procurement Reference Number: AmU-NCB-G-0455-2016-PUR Object of Procurement: Submersible Pump For
አርባምጭ ዩኒቨርሲቲ ምስር ክክ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation for Bid ምስር ክክ Lot Information Procurement Reference Number: AmU-NCB-G-0456-2016-PUR Object of Procurement: ምስር ክክ Description: Student Food Raw
የኢትዮጵያ ኮንስትራክሸን ባለሥልጣን የተለያዩ ፕሮቶኮል ልብስና የሀበሻ ልብሽ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation for Bid የተለያዩ ፕሮቶኮል ልብስና የሀበሻ ልብሽ ግዥ @2 Lot Information Procurement Reference Number: ECA-NCB-G-0115-2016-PUR Object of Procurement: የተለያዩ
አርባምጭ ዩኒቨርሲቲ አትር ክክ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation for Bid አትር ክክ Lot Information Procurement Reference Number: AmU-NCB-G-0453-2016-PUR Object of Procurement: አትር ክክ Description: Student Food Raw