Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Aug 13, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ነጻነት አቡ እና የፍ/ባለዕዳ አሽብር ሰይድ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 119950 በ10/04/2018ዓ/ም በመ/ቁጥር/124331

ድጋሚ የወጣ የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Aug 13, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 05/2019በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ ቤት የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ

የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶች በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 13, 2026) ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ አዳዲስ የቢሮ ዕቃዎች፤ የፅኅፈት መሳሪያዎች፤ የደንብ ልብስ፤ የፅዳት እቃዎች፤ የተሽከርካሪ ጎማዎች የግብርና ማሽነሪ መለዋወጫዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት የወጣ ጨረታ ኤረር

ኤረር የገበሬዎች ኃ.የተወሰነ የህብረት ሥራ ዩኒየን አዳዲስ የቢሮ ዕቃዎች፣ የፅኅፈት መሳሪያዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የፅዳት እቃዎች፣ የተሽከርካሪ ጎማዎች፣ የግብርና ማሽነሪ መለዋወጫዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ አልባሳትና ጫማዎች፣ የኮስሞቲክስና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የመገናኛ እና የኮምፒውተር ዕቃዎች፣ የኤሌከትሪክ ዕቃዎች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ የቤት ውስጥ መገልገያ ዕቃዎች፣ ሌሎች ልዩ ልዩ ዕቃዎችንና እና ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Afar Pastoralist Development Association (APDA) in Cooperation with Welthungerhilfe/WHH Wants to Invite All Interested and Eligible Bidders to Supply Human Medicine.

The Reporter (Jul 11, 2026) BID INVITATION Afar Pastoralist Development Association (APDA) in cooperation with Welthungerhilfe/WHH wants to invite all

በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 01 አስተዳደር የፋይናንስ ጽ/ቤት የ2019 በጀት ዓመት በአስተዳደር ስር ለሚገኙ ለባለበጀት መስሪያ ቤቶች የተለያዩ ግዢዎችና አገልግሎት ስራዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የቦሩ ሜዳ ጠ/ሆስፒታል የተለያዩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ ዘዴ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 11, 2026) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የቦሩ ሜዳ ጠ/ሆስፒታል ለ2019 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች የቀረበውን ዝርዝር

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ለክበብ አገልግሎት የሚውል የምግብ ዘይት አቅርቦት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 11, 2026) ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ኢኤአ/ፍፋግ/ግጨ-001/2019 ተቋማችን ለክበብ አገልግሎት የሚውል የምግብ ዘይት አቅርቦት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ

ገነት ሆቴል የጥራት ደረጃቸውን የጠበቁ የበሬና የበግ ተዋጽኦ፣ የዶርና የዓሣ ተዋጽኦ እና አትክልትና ፍራፍሬ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 11, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ገነት ሆቴል የጥራት ደረጃቸውን የጠበቁ የበሬና የበግ ተዋጽኦ፣የዶርና የዓሣ ተዋጽኦ እና አትክልትና ፍራፍሬ

በጉለሌ ክ/ከተማ ዋና ስራ አስፈፃሚ አስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት ግዥ ቡድን የ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት የዕቅድ ማስፈፀሚያ የሚውሉ የተለያዩ የአገልግሎት ግዥ፣ የደንብ ልብስ እና የአቃቤ ህግ የችሎት ልብስ ሱፍ ጨርቅ በገበር የተሰፋና የጽዳት እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ድጋሚ የወጣ የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jul 11, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሪት እየሩሳሌም ንጉሴ እና የፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ ከበቡሽ መለሰ

Afar Pastoralist Development Association (APDA), in Cooperation with Sign of Hope/SoH, Invites Eligible Bidders to Supply Seeds, Seedlings, and Breeding Goats for the Project ‘Saving Children from Stunting and Chronic Malnutrition’ Located in Badda, Daalol, Afar Region.

በአብክመ በኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን የጅ/ጥ/ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የሚውሉ የመኪና ጎማ፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃ/ስፔር/ እና ጌጣጌጥ በመደበኛ በጀት በብሄራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል