Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Aug 13, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ነጻነት አቡ እና የፍ/ባለዕዳ አሽብር ሰይድ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 119950 በ10/04/2018ዓ/ም በመ/ቁጥር/124331

ድጋሚ የወጣ የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Aug 13, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 05/2019በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ ቤት የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ

የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶች በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 13, 2026) ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ አዳዲስ የቢሮ ዕቃዎች፤ የፅኅፈት መሳሪያዎች፤ የደንብ ልብስ፤ የፅዳት እቃዎች፤ የተሽከርካሪ ጎማዎች የግብርና ማሽነሪ መለዋወጫዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት የወጣ ጨረታ ኤረር

ኤረር የገበሬዎች ኃ.የተወሰነ የህብረት ሥራ ዩኒየን አዳዲስ የቢሮ ዕቃዎች፣ የፅኅፈት መሳሪያዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የፅዳት እቃዎች፣ የተሽከርካሪ ጎማዎች፣ የግብርና ማሽነሪ መለዋወጫዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ አልባሳትና ጫማዎች፣ የኮስሞቲክስና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የመገናኛ እና የኮምፒውተር ዕቃዎች፣ የኤሌከትሪክ ዕቃዎች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ የቤት ውስጥ መገልገያ ዕቃዎች፣ ሌሎች ልዩ ልዩ ዕቃዎችንና እና ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

እሸት ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. 9 ( ዘጠኝ) ሞተርሳይክሎች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Aug 23, 2026) በድጋሚ የወጣ ጫረታ ማስታወቂያ እሸት ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. 9 ( ዘጠኝ) ሞተርሳይክሎች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ

The Ethiopian Red Cross Society Head Quarter Office Invites Eligible and Qualified Contractors of Category of Electromechanical Contractors, Water Works Contractors, or General Contractors of Category 5 and Above

የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ. ያገለገሉ የተለያዩ አሉሚኒየም ፓርቲሽኖችንና ቴምፐርድ ግላስ ፓርቲሽኖችን ሙሉ በሙሉ ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Aug 23, 2026) የጨረታ ማስታወቂያቁጥር FA- 02/2026/27 የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ (አ.ማ) በፊላሚንጎ አካባቢ በሚገኘው ጌት ሃውስ ሕንፃ በጀርባ

የጋሞ ዞን ፋይናንስ ፕላን ልማት መምሪያ ለዞኑ ጤና መምሪያ በክልሉ ጤና ቢሮ በ2019 በጀት አመት በጋሞ ዞን የተለያዩ ወረዳ ጤና ጣቢያዎች ቀሪ የግንባታ ስራ ለማጠናቀቅ  በደቡብ ንጋት ጋዜጣ ጨረታ አሳውጆ ለማሰራት ይፈልጋል

Grand Assistive Technology Center (GAT) Invites Eligible and Qualified Suppliers, Manufacturers, and Fabricators to Submit Sealed Bids for the Supply, Fabrication, and Delivery

Reporter (Aug 23, 2026) INVITATION TO TENDER Grand Assistive Technology Center (GAT) invites eligible and qualified suppliers, manufacturers, and fabricators

Kegna Beverages Share Company (KBSC) Invites Eligible and Reputable Bidders to Submit Sealed Bids for the Purchase of the Different Items and Services

Reporter (Aug 23, 2026) INVITATION TO BID [NATIONAL COMPETITIVE BID] Kegna Beverages Share Company (KBSC) is a beverage manufacturing company

Maichew Particleboard Works PLC Invites Suppliers to Participate in the Tender for the Supply of Urea Formaldehyde Resin Powder (UFR)

Reporter (Aug 23, 2026) INVITATION TO OPEN TENDER Ref: MPM/AA/005 /26 Maichew Particleboard works PLC invites suppliers to participate in

Shayashone Trading PLC (SYS) Invites Qualified and Licensed Audit Firms to Submit Proposals for the Audit of the Africa Health Collaborative – Addis Ababa University (AHC-AAU) Project for the Financial Reporting Period Ending December 31, 2025

የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ትራንስፖርት አገልግሎት ድርጅት የፅዳት እቃዎችን፣ የፅዳት አገልግሎትን፣ የህትመት አገልግሎትን፣ የሰዓት መቆጣጠሪያ መሳሪያ (የአሻራ ማሽን) እና የተለያዩ የክሬን ኪራይ አገልግሎቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል