Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Reporter (Jun 21, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጣቸው ብድሮች በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ)
ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጣቸው ብድሮች በመያዣነት የያዛቸውን ንብረቶች በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል
Reporter (Jun 21, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፡– 023 /2018 አሐዱ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣንና ውክልና መሠረት ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል:: ተ.ቁ የተበዳሪው
አሐዱ ባንክ አ.ማ. ንብረቶችን በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Jun 21, 2026), Addis Zemen (Jun 21, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፡ አማራ ባንክ/40/2018 ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ አማራ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሠረት
አማራ ባንክ አ.ማ. ንብረቶችን በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 21, 2026) በድጋሚ የወጣ የጋራዥ ጨረታ ማስታወቂያቁጥር ኦ.መ.ሎ. ቢ 33/2018 የኦሮሚያ መንገዶችና ሎጂስቲክስ ቢሮ (ኦ.መ.ሎ ቢ) ከዚህ በታች የተገለጹትን የቀላልና ከባድ ተሽከርካሪዎችን ለአንድ ዓመት በኮንትራት ፍሬም ዎርክ
የኦሮሚያ መንገዶችና ሎጂስቲክስ ቢሮ የተለያዩ ዓይነት ተሽከርካሪዎችን የጥገና ሥራ አገልግሎት የሚውሉ በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ሙሉ አቅም ያለው ጋራዥ አወዳድሮ በኮንትራት ውል መግባት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ በአዲስ አበባ እና ከአዲስ አበባ ውጭ ባሉ ክልሎች የሚሰራቸው የተለያዩ የግንባታ ስራዎች አገልግሎት የሚውሉ Supply Erection, Fix, Installation, Testing and Commissioning of Elevator ግዥ በመፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 03, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር DCE/SF/207/2025 የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ በአዲስ አበባ እና ከአዲስ አበባ ውጭ ባሉ ከልሎች
የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን ለ2018 በጀት ዓመት ለመንገድ ግንባታና ጥገና ስራ የሚያገለግሉ ማሽኖችን አከራዮች ተከራይቶ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 03, 2026) የማሽነሪ ኪራይ አገልግሎት የቁርጥ ዋጋ ግዥ ጥሪ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን ለ2018 በጀት ዓመት
የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት የስፖርት ውድድር ውርርድ በ2015፣ 2016፣ 2017 እና 2018 በጀት ዓመት የኮሚሽን ተሰብሳቢ ሂሳቦች ላይ ልዩ ምርመራ (Special Audit) የሚያካሂድ በዘርፉ ህጋዊ የንግድ ስራ ፈቃድና ልምድ ያላቸውን የኦዲት ድርጅቶችን በግልጽ የጨረታ ማስታውቂያ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 03, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር ኤሎአ/005/2018 የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት የስፖርት ውድድር ውርርድ በ2015፣ 2016፣ 2017
ሀዋሳ ዱቄትና ዳቦ ኢንተርፕራይዝ ጥራት ያለው ለዳቦ ምርት የሚሆን ስንዴ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 03, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በ2018 ዓ.ም ሀዋሳ ዱቄትና ዳቦ ኢንተርፕራይዝ በግዥ መለያ ቁጥር ሀ/ዱ/ዳ/ኢ/002097/2018 ጥራት ያለው ለዳቦ ምርት
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ በአዲስ አበባ እና ከአዲስ አበባ ውጭ ባሉ ክልሎች የሚሰራቸው የተለያዩ የግንባታ ስራዎች አገልግሎት የሚውሉ Supply and Fix of ICT System ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 03, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር DCE/SF/209/2025 የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ በአዲስ አበባ እና ከአዲስ አበባ ውጭ ባሉ ክልሎች
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ በአዲስ አበባ እና ከአዲስ አበባ ውጭ ባሉ ክልሎች የሚሰራቸው የተለያዩ የግንባታ ስራዎች አገልግሎት የሚውሉ Supply and Fix of Generator ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 03, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር DCE/SF/208/2025 የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ በአዲስ አበባ እና ከአዲስ አበባ ውጭ ባሉ ክልሎች
የቄለም ወለጋ ዞን ገንዘብ ጽህፈት ቤት ለዞኑ አስተዳደር የመሰብሰቢያ አዳራሽ የሚውል የተለያዩ ፈርኒቸሮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 03, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የቄለም ወለጋ ዞን ገንዘብ ጽ/ቤት ለዞኑ አስተዳደር የመሰብሰቢያ አዳራሽ የሚውል የተለያዩ ፈርኒቸሮችን በግልጽ ጨረታ
በደ/ኢ/ክ/በኣሪ ዞን የባካ ዳውላ ኣሪ ወረዳ ፋይናንስና ፕላን ጽ/ቤት በትምህርት ቤት ግቢ ውስጥ የሴቶች ንፅህና መጠበቂያ ቤት /MHM/ግንባታ ሥራ እና በጤና ኤክስቴንሽን ግቢ ውስጥ ሽንት ቤት እና ደርቅ ቆሻሻ ማቃጠያ ግንባታ ሥራዎችን በግልፅ ጨረታ ህጋዊ ተወዳዳሪዎችን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 03, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በደ/ኢ/ክ/በኣሪ ዞን የባካ ዳውላ ኣሪ ወረዳ ፋይናንስና ፕላን ጽ/ቤት ከወረዳው ትምህርት ጽ/ቤት እና ጤና
Wako Gutu Foundation (WGF) Invites Eligible Consultants to Bid for the Final External Evaluation of the MEAL & HEALTH Project in Tulli Guled District, Somali Region.
The Reporter(Jan 03, 2026) INVITATION TO BID Wako Gutu Foundation (WGF) invites eligible consultants to bid for conducting the final