Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Aug 02, 2026) በድጋሚ የወጣ ለምስራቅ ቦረና ዞን በድሬ ከተማ አዲስ ኪዮስክ ሾፕ የግንባታ ሥራግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ደቡብ ምስራቅ ሪጅን ጽ/ቤት ከታች በሰንጠረዥ በተገለፀው መሰረት

ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ደቡብ ምስራቅ ሪጅን ጽ/ቤት አዲስ ኪዮስክ ሾፕ የግንባታ ስራ (construction of New Kiosk Shop ) ግንባታ ሥራን ደረጃ 5 እና ከዚያ በላይ የሆኑ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 02, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ሐራጅ ማስታወቂያየሐራጅ  ቁጥር ዳባ/ብማ/0037/26 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት የሚከተሉትን የተበዳሪ ቤት ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ ይሸጣል። ተ.ቁ   የተበዳሪዉ

ዳሸን ባንክ የቦታው ስፋት 175 ካ.ሜ የሆነ ቤት ባለበት ሁኔታ በሀራጅ ይሸጣል

Addis Zemen (Aug 01, 2026) በድጋሚ የወጣ የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ኮምፓሽን ፋሚሊ ኢንተርናሽናል የተባለ አገር በቀል በጎ አድራጎት ድርጅት በአዋጅ ቁጥር 1113/2011 አንቀጽ 88/3 መሰረት በምዝገባ ሰርተፍኬት ቁጥር 0536

ኮምፓሽን ፋሚሊ ኢንተርናሽናል 2018 በጀት አመት እስከ 2020 ዓ.ም. ያለውን የሶስት ተከታታይ አመታት የኦዲት ስራና የድርጅቱን ማኔጅመንት ማንኛውም ሕጋዊ ግዴታ ያሟላ ኦዲተር በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 01, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ/ግ/ጨ/ ቁጥር 02/2019 የካፋ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2019 በጀት ዓመት በዞን ማዕከል ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1 ለካፋ ዞን ግብርና መምሪያ ከተለያዩ

የካፋ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2019 በጀት ዓመት በዞን ማዕከል ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ እቃዎች መግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ፋና ቦሌ ሸ/ኃ/የተ/ኅ/ሥራ ማኅበር ሚጥሚጣ እና ቅመማ ቅመሞች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 15, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ፋና ቦሌ ሸ/ኃ/የተ/ኅ/ሥራ ማኅበር ግዥዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። ሎት 1 ሚጥሚጣ እና

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል 16 ቶን Knuckle Type እና 25 ቶን Telescopic Type Lifting Capacity ትራክ ማውንትድ ክሬን ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 15, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር EEP/TBP/NCB/06/2018 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተዘረዘሩትን የአቅርቦት ግዥ

በልደታ ክፍለ ከተማ ወ/6/አስተዳደር ፋ/ጽ/ቤት ለጽህፈት ቤቶች በ2018 በጀት አመት የሚያስፈልጋቸውን የተለያዩ ግብዓቶችን አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 15, 2026) ሁለተኛ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የግዥው መለያ ቁጥር – LS/C F/E/D 002/2018 በልደታ ክፍለ ከተማ ወ/6/አስተዳደር ፋ/ጽ/ቤት

የመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ደቡብ ምዕ/ሪጅን የሚዛን አማን ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 15, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ደቡብ ምዕ/ሪጅን የሚዛን አማን ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል

በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 12 የዕውቀቴ ወገኔ ቅድመ መደበኛ፣ አንደኛ ደረጃ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት በ2018 ዓ.ም በአንደኛ ዙር ግልፅ ጨረታ ያልገቡ እቃዎችን የደንብ ልብስ፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ ቋሚ እቃዎች፣ የህንጻ ቁሳቁስ እና ተገጣጣሚ እቃዎች አና ቆሎ እና ኩኪስ በሁለተኛ ዙር ግልፅ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል

ዘመናዊ ህንፃ ኢንዱስትሪዎች ኃላ/የተ/የግ/ማህበር ጥሬ እቃ የመጣባቸው የፕላስቲክና የብረት በርሜሎች፤ አሮጌ የቀለም ማሸጊያ ጣሳዎችና የፕላስቲክ ፔሎች የፊሰር ማሸጊያ ከረጢቶች፤ የመኪና ባትሪዎች ጎማዎችና ሌሎች እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Federal Prisoners Commission፡ Procurement of Communication Radio E-690

Government(Feb 16, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/1748cbe3-fd0c-4391-bb8b-fb2fe15a4ed6/open Reference

በድጋሚ የወጣ የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Feb 15, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ ዘውድነሽ ወንድአፍራሽ እና የማነብርሃን ወንድአፍራሽ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም

ያህዌንሲ ኤች አይ ቪ ኤድስ ቫይረስ በደማቸው ያለ ወገኖች የጤናና ልማት በጎ አድራጎት ማህበር የ2025 አመታዊ የሒሳብ ኦዲት ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 15, 2026) ማስታወቂያ ‹‹ያህዌንሲ ኤች አይ ቪ ኤድስ ቫይረስ በደማቸው ያለ ወገኖች የጤናና ልማት በጎ አድራጎት ማህበር›› የ2025