Re-Invitation Tenders in 2021
Reporter (Aug 02, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ስሰጠው ብድር ዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ ውስጥ የተመስከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ
አቢሲንያ ባንክ መጋዘን እና የመኖሪያ ቤት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Aug 02, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የማምረቻ እና የመሸጫ ሼድ ሥራ የሄልቬታስ–አፕ ውሜን ሀዋሳ ፕሮጀክት ጽ/ቤት በሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ሎት 01 በዳዬ ከተማ አስተዳደር 02 ቀበሌ እና
የሄልቬታስ-አፕ ውሜን ሀዋሳ ፕሮጀክት ጽ/ቤት በሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በዳዬ ከተማ አስተዳደር 02 ቀበሌ እና በዳዬ ከተማ አስተዳደር ስቴድየም ቀበሌ የወጣት ሴቶችና ልጃገረዶችን ኑሮ ለማሻሻል የሚያገለግል የሼድ ስራ በተዘጋጀው ዲዛይን መሠረት ጥቃቅን እና አነስተኛ በብረታ ብረት እና እንጨት ሥራ ዘርፍ ብቻ ህጋዊ ፍቃድ ያላቸው ማህበራት መካከል ጨረታውን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Reporter (Aug 02, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያቁጥር አማራ ባንክ 45/2018 አማራ ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ከዚህ ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
አማራ ባንክ አ.ማ. የተለያየ ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 02, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ ፋንታዬ ሳልሳይ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ሰይድ ካሳ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁ/171010 በሚያዝያ
ድጋሚ የወጣ የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ: የህዝብ ማመላለሻ አዉቶብስ ኪራይ
Government(Feb 19, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/60248df5-9c55-44c9-8eca-68436582cad3/open Reference
የአማኑኤል የአዕምሮ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል: የፕሮቶኮል ወረቀት/ለደብዳቤ መጸፊያ የሚያገለግል ሄድንግ ህትመት ግዥ
Government(Feb 19, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/0d8c89a4-d468-41f3-90bc-2916289e0e08/open Reference
የአማኑኤል የአዕምሮ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል: ለበሽታ መከላክል የሚያገለግሉ ግባአቶች ግዥ
Government(Feb 19, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/5ad5759e-aee7-4d36-8781-c0aeac165236/open Reference
Oromia State University: Procurement of Sport Kit
Government(Feb 19, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/f9dd6ee1-b5d3-4654-af4d-8081ccf81478/open Invitation to Bid
Oromia State University: Procurement of Electric Materials
Government(Feb 19, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/b13a3549-936b-444a-b04c-6e3e41c669f7/open Invitation to Bid
አዲስ አበባ መንገዶች ባለስልጣን ኢንጀክሽን ፓንፕ ጥገና ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government(Feb 19, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/4221809c-c481-47c9-bf79-aadfd9621609/open Invitation to Bid
Ethiopian Customs Commission Procurement የሰራተኞች ደንብ ልብስ እና የደህንነት መከላከያ እቃዎች ግዥ /Kombolcha Customs Branch/
Government(Feb 19, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/e2182f08-e69b-48fd-9243-0ba0f69c067b/open Reference
የደ/ምዕ/ኢ/ህ/ክ/መንግስት ዳውሮ ዞን ቶጫ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት የህንፃ ጥገናና ግንባታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማስጠገንና ለማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 19, 2026) ግልጽ የህንፃ ጥገናና ግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ የደ/ምዕ/ኢ/ህ/ክ/መንግስት ዳውሮ ዞን ቶጫ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በHCO
በየካ ክ/ከተማ አስተዳደር የዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ጽህፈት ቤት በተለያዩ መረጃዎች ለሚያሰራቸዉ ግንባታዎች የግንባታ ቁጥጥር የኮንትራት አስተዳደር እና የዲዛይን ማሻሻያ ስራዎች በጨረታ መሳተፍ የሚፈልጉ አማካሪዎችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 19, 2026) የግንባታ አማካሪ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር የካ/ዲ/ገ/ስ/ጽ/ቤት002/2018ዓ.ም በየካ ክ/ከተማ አስተዳደር የዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ጽ/ቤት በተለያዩ መረጃዎች ለሚያሰራቸዉ