Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Reporter(Feb 08, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ የተመለከተዉን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቱ ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም
አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ የመኖሪያ ቤት (ኮንዶሚኒየም) ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Feb 08, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡ 010/2018 የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት አገልግሎት የሚሰጡ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ከአቅራቢዎች ለመግዛት ይፈልጋል። ስለዚህ ማንኛውም በዘርፉ የተሰማራና በጨረታዉ መሳተፍ የሚፈልግ አቅራቢ
የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት ለሲሲቲቪ ካሜሪ የሚያስፈልጉ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ከአቅራቢዎች ለመግዛት ይፈልጋል
Reporter(Feb 08, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር በብድር የሰጠ ገንዘብ በብድር ውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በተሻሻለው አዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር የጋራ መኖሪያ ቤት እንዲሁም አውቶ ሞቢል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ተበዳሪው የብድር ዕዳ ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 08, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡ 002/2018 የደራርቱ ቱሉ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት በ2018 ዓ.ም አገልግሎት ላይ የሚውሉ የተለያዩ እቃዎች ማለትም፦ የደንብ ልብሶች አላቂ የቢሮ ዕቃዎች አላቂ
የደራርቱ ቱሉ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት በ2018 ዓ.ም አገልግሎት ላይ የሚውሉ የተለያዩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ የኦሞ ኩራዝ ቁጥር-2 ስኳር ፋብሪካ የሞተር ሳይክል ግዥ ጨረታ በብሔራዊ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ብሔራዊ የግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር፡- አግጨ/002/ኦኩስፋ‐2/2017 በኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ የኦሞ ኩራዝ ቁጥር-2 ስኳር ፋብሪካ በ2017 በጀት ዓመት
ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት የተለያየ ቀለም ያላቸው A5 45 ግራም ወረቀት፣ ፕሬስ ላይን በርሜል፤ ትንሽና ትልቅ የቀለም ቆርቆሮ፣ የኮንክሪት መኪና መገደቢያ ድንጋይ፤ የተለያዩ ፓዶች፣ ፕሌት፣ አገልገሎት የሰጡ ብረታ ብረቶች፣ አገልግሎት የሰጡ ሚስማሮች፣ የሊድ ማቅለጫ ሞልድ መሥሪያ፣ ፊልተሮች፣ አገልግሎት የሰጡ ወንበርና ጠረጴዛዎች፣ የሮልአፕ ብረቶች፣ ዕቃ ታሽጐበት የመጣ ላስቲክ፣ አገልግሎት የሰጡ ጐማዎች፣ ከመነዳሪዎች፣ አገልግሎት የሰጡ የፎርክሊፍትና የማሽን መለዋወጫዎች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት የተለያየ ቀለም ያላቸው A5 45 ግራም ወረቀት፣ ፕሬስ ላይን በርሜል፤ ትንሽና ትልቅ የቀለም ቆርቆሮ፣
የመኪና የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ ራቢአመሀመድ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ አወል አሜን መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት
ፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት የቅቤ አቅርቦት ግዥ፣ የአትክልት አቅርቦት ግዥ፣ ተቆልቶ የተፈጨ ቡና ግዥ እና የአሣ አቅርቦት ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የእቃ/ አገልግሎት ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ ፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት ከዚህ በታች የተገለጹትን እቃ አገልግሎት ግዥ ለመፈጸም ተጫራቾችን በግልጽ
የጣና በለስ ስኳር ፋብሪካ የአፈር ማዳበሪያ የመጣባቸውን ባለ 50 ኪ/ግራም ከረጢቶች፣ ያገለገሉ የኬሚካል ጄሪካኖች እና ያገለገሉ የአትክልት የውሃ ማጠጫ ጄሪካን፣ የውሃ ጄሪካን፣ ናብሳክ/የኬሚካል መርጫ እና የፕላስቲክ ሳፋ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ጣበስፋ/ያዕሽግጨ/09/2017 የጣና በለስ ስኳር ፋብሪካ ሎት-1 የአፈር ማዳበሪያ የመጣባቸውን ባለ 50 ኪ/ግራም ከረጢቶች ሎት-2 ያገለገሉ
ሀዋሳ ከተማ ከፍተኛ ፍ/ቤት ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚውል ኤሌክትሮኒክስ ዕቃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡-02/2017 ሀዋሳ ከተማ ከፍተኛ ፍ/ቤት ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚውል ኤሌክትሮኒክስ ዕቃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ዓዲግራት ዩኒቨርስቲ በ2017 በጀት ዓመት የፈሳሽ ቆሻሻ ማስወገጃ ቦቲ መኪና ኪራይ አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ዓዲግራት ዩኒቨርስቲ በ2017 በጀት ዓመት የትምህርት ዘመን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን አቅርቦቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። በዚሁ
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ለሰሜን ሸዋ ዞን አንፆኪያ ወረዳ ፍርድ ቤት አገልግሎት የሚውሉ እቃዎች መግዛት ይፈልጋል
ብሔራዊ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ለሰሜን ሸዋ ዞን አንፆኪያ ወረዳ ፍርድ ቤት አገልግሎት የሚውሉ: ሎት 1 የፅህፈት መሳሪያዎች
በሸገር ከተማ የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት የሰበታ ከተማ ቅርንጫፍ በ2017 ዓ.ም ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ጠረጴዛና ወንበር፣ የፅዳት እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በሸገር ከተማ የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት የሰበታ ከተማ ቅርንጫፍ በ2017 ዓ.ም ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ጠረጴዛና ወንበር እና