Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Mar 25, 2026) በድጋሚ የወጣ የሰራተኞች ክበብ (ካፍቴሪያ) አገልግሎት ግዥ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሸገር ሪጅን ጽ/ቤት በቅጥር ግቢው ውስጥ የሚገኘውን የሰራተኞች ክበብ (ካፍቴሪያ) በዘርፉ ልምድ ላላቸው ተወዳዳሪዎች

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሸገር ሪጅን ጽ/ቤት በቅጥር ግቢው ውስጥ የሚገኘውን የሰራተኞች ክበብ (ካፍቴሪያ) በዘርፉ ልምድ ላላቸው ተወዳዳሪዎች በድጋሚ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ በሶስተኛ ወገን ማሰራት ይፈልጋል

Reporter (Mar 25, 2026) NORWEGIAN REFUGEE COUNCIL RE-INVITATION TO TENDER FOR SCHOOL REHABILITATION WORKS AT VARIOUS SCHOOLS IN MAITSEBRI, ETHIOPIA REF NO. RFQ 200413502 The Norwegian Refugee Council (NRC) Ethiopia

The Norwegian Refugee Council (NRC) Ethiopia Invites Qualified Contractors to Submit Bids for School Rehabilitation Works at Various Schools in Maitsebri, Ethiopia.

Addis Zemen (Mar 25, 2026) የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 14-2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ አልባሳትና ጫማዎች፣ የኮስሞቲክስና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ እቃዎችንና ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ እና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 25, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለሙበት ተማሪ ታዲዮስ ማርዮ እና የፍ/ባለዕዳ አቶ ሊኦናርዶ ዴሊፖሶ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/94418 በ17/08/2015

የቦታው ስፋት በካርታ ላይ 394 ካ/ሜ የሆነ የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የልደታ ክፍለ ከተማ መከኒሳ አካባቢ የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት የፋይናንስ ቡድን መሪ 2018 በጀት አመት አላቂ የቢሮ እቃ፣ የጽዳት እቃ እና ቋሚ እቃዎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 30, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  የጨረታ ማስታወቂያ በልደታ ክፈለ ከተማ መከኒሳ አካባቢ የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት የፋይናንስ ቡድን መሪ 2018

የሰሜን ሸዋ ገጠር መንገድ ጥገና ት/ቤት የጽህፈት መሳሪያዎች እና የጽዳት እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 30, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር 02/2018 በአብክመ ገ/መ/ኮ/ ኤጀንሲ የሰሜን

በምስራቅ ጉራጌ ዞን የሶዶ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለወረዳው ሴክተር መ/ቤቶች እና መዘጋጃ ቤቶች አገልግሎት የሚውል የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የሞተር ሳይክል ጎማና መለዋወጫ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 30, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  የጨረታ ማስታወቂያግልፅ ጨረታ የማስታወቂያ ቁጥር 04/2018 በምስራቅ ጉራጌ ዞን የሶዶ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለወረዳው

ኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ የተሽከርካሪ ጎማዎች እና ሌሎች ዕቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government(Dec 01, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/d889a121-b15d-419e-9f9d-ad43a5e8f476/open Reference

የገቢዎች ሚኒስቴር የህክምና መገልገያ እቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government(Dec 01, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/4796701f-0b09-4ba0-8206-6625fe6a6187/open Reference

በቂርቆስ ክ/ከተማ የወርሃ የካቲት ቅድመ አንደኛ/መካ/ደ/ት/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 30, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   2ኛ ዙር ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ በቂርቆስ ክ/ከተማ የወርሃ የካቲት

Bahir Dar University: Procurement of Childhood TB Laboratory Consumables/CMHS/

Government(Dec 01, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት

የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ባነር 3×2 እና ባነር 80 CmX2m ህትመት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government(Dec 01, 2025)   የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/a0d0daa9-03b4-4e88-94ec-116740822dba/open Lot Information

Ethiopian Coffee and Tea Authority፡ Procurement of Car Decor and Spare Part

Government(Dec 01, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት