Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Jun 17, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ሕግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ፅ/ቤት በቀን 17/10/2018 ዓ/ም እና 20/10/2016 በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ
የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ሕግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 17, 2026) ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 003/2018 በደቡብ ኢት/ ክልላዊ መንግስት ፋይናንስ ቢሮ የመንማሽኖችን ለተለያዪ ሥራ አገልግሎት ሊውሉ መንግሥተ ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት በክልሉ የሚገኙ
የደቡብ ኢ/ክ/ መንግሥት ፋይናንስ ቢሮ የመንግሥት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት በክልሉ የሚገኙ የተለያዩ ዓይነት ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች፣ አነስተኛ ማሽነሪዎች እና የግብርና ሥራ ሊውሉ የሚችሉ ማሽኖች በሚገኙበት ቦታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 17, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 46/2017 በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉና የተወረሱ ዕቃዎች ሸያጭ የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተውና ተወርሰው የሚገኙ ኤሌክትሪክ ዕቃዎች አልባሳትና
በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉና የተወረሱ ዕቃዎች በግልፅና በሃራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Government (Jun 17, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! “ https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/0bf4c767-7903-421f-8bfd-cd353b0455a1/open ” Invitation to Bid “ Procurement of Rent Service” Procurement Reference
Ethiopian Customs Commission Would Like to Procure Car Rent Service
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ ዞን ለጋምቦ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት የጽህፈት መሳሪያ፣ የመኪና እቃ፣ የመኪና ጎማ፣ የሞተር ዘይት እና የጥገና የግንባታ ማቴሪያል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 30, 2026) ብሄራዊ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያየጨረታ መለያ ኮድ 001/2019 ዓ.ም በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ ዞን
የሞተር ሳይክል የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Sep 30, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አዛለች ደጉ እና የፍ/ባለዕዳ ሰንላይት ሙን ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማ መካከል ስላለው የፍርድ
Expertise France Invites Qualified Consultancy Firms/organizations to Submit Tenders for Consultancy Services for the Design and Development of an E-learning Platform Tailored to Ethiopia’s Legal, Institutional, and Economic Environment.
2merkato.com (Sep 30, 2026) TENDER INVITATION Reference: DAJ_M001ENG Issuing Organization: Expertise France (Groupe AFD) Project: ECOTRADE Project Assignment Title: Consultancy
ኤ.ቢ.ኤ.ዋይ.ኤስ ትሬዲንግ ሃ/የተ/የግ/ማህበር ቢሮ ስራዎች አገልግሎት እና ለሽያጭ ስራ አገልግሎት የሚውል መኪኖችን ተከራይቶ መስራት ይፈልጋል
2merkato.com (Sep 30, 2026) ኤ.ቢ.ኤ.ዋይ.ኤስ ትሬዲንግ ሃ/የተ/የግ/ማህበር ድርጅታችን ኤ.ቢ.ኤ.ዋይ.ኤስ ትሬዲንግ ሃ/የተ/የግ/ማህበር ቢሮ ስራዎች አገልግሎት እና ለሽያጭ ስራ አገልግሎት የሚውል መኪኖችን ተከራይቶ
በኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የምርጥ ዘር አቅርቦት ዘርፍ በአዳማ ቅርንጫፍ የተለያዩ ዓይነትና ደረጃ ያላቸው የተፈጥሮ ሙጫ ምርቶች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 30, 2026) የተለያዩ ዓይነትና ደረጃ ያላቸው የተፈጥሮ ሙጫ ምርቶች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ኢግስኮ – የም/ዘ/አ/ዘ/ግጨ/ሸ01/2019
The Seed Supply Sector (SSS) Re-invites Sealed Bids from Interested Eligible Bidders for the Supply of 100 Kg of Poly Bags & Twisted Yarn.
Addis Zemen (Sep 30, 2026) Re-invitation for the Supply of 100 KGS Poly Bags Tender No SSS/TO/PPB01/2026 1. The seed
የኢትዮጵያ ፖስታ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት እንዲሁም ቤቶቹን ለንግድ ስራ ማከራየት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 30, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር የኢ/ፖ/አ/ድ ግጨ 04/2019 ዓ.ም የኢትዮጵያ ፖስታ ከዚህ በታች ከሎት1 – ሎት4
አማራ ባንክ አ.ማ. የሐራጅ ማስታወቂያ ማስተካከያ አውጥቷል
Addis Zemen (Sep 30, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ማስተካከያ አማራ ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት መስከረም
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ንብረቶችን በድርድር ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 30, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 216/92 እና 1147/2011 መሰረት በብድር ዕዳ ምክንያት