Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Jan 18, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋሰትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል:: ተ.ቁ
ኦሮሚያ ባንክ በዋሰትና የያዘዉን መኖሪያ ቤት ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Jan 18, 2026) በድጋሚ የወጣ የቢሮ ግንባታየጨረታ ማስታወቂያ የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት በ2018 በጀት ዓመት ሊያሰራ ላቀደው የቢሮ የግንባታ ሥራ ህጋዊ ተጫራጮችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል:: 1.ደረጃቸው Gc-4/BC-4 የሥራ
የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት በ2018 በጀት ዓመት ሊያሰራ ላቀደው የቢሮ የግንባታ ሥራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Reporter(Jan 18, 2026) ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ሽያጭ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ (በድጋሚ የወጣ) የጨረታ ቁጥር፡ ፀባ/06/2025-26 የተሽከርካሪዎቹ ዝርዝር መረጃ ተ ቁ የሞዴሉ አይነት ብዛት 1 Hyundai Tucson
ፀሐይ ባንክ አ.ማ. ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Government(Jan 20, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/9a20796e-fda0-45bf-9189-65d0fd9b32ca/open Invitation to Bid በድጋሜ የወጣ የደንብ ልብስ ግዥ 2018/ፐ/ሰረቪስ Procurement Reference No: LK-NCB-G-0150-2018-BID-OpenProcurement Category: Goods
ለሚ ኩራ ክ/ከተማ አስተዳደር ጽ/ቤት: በድጋሜ የወጣ የደንብ ልብስ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል 2018/ፐ/ሰረቪስ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በምዕራብ ወለጋ ዞኖ የኖሌ ካባ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የጽሕፈት መሣሪያዎች፣ የፅዳት መሣሪያዎች፣ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች ፣ ቋሚ የኤሌክትሮኒክስ መሣሪያዎች፣ ፈርኒቸሮች፣ የሕንጻ ግንባታ መሣሪያዎች፣ የመንግሥት ሠራተኞች የደንብ ልብስ፣ ፍራሾች፣ ብርድ ልብስ፣ አንሶላ እና ትራስ፣ ሞተር ሳይክል፣ ጀኔሬተር፤ ፎቶ ኮፒ፣ ሞንታርቦ፣ ዲጅታል ቪድዮ ካሜራ፣ ፕሮጀክተር፣ የተለያዩ ሕትመቶችና ማህተም የውሃ ግንባታ መሣሪያዎች፣ የመኪናና ሞተር ሳይክል ጎማ በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በምዕራብ ወለጋ ዞኖ የኖሌ ካባ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2017 ዓ.ም የበጀት ዘመን የጽሕፈት መሣሪያዎች፣ የፅዳት መሣሪያዎች፣ ቋሚ የቢሮ
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ መስከረም አስፋው ዱቤ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ተሾመ አበበ ወ/ጊዮርጊስ መካከል ስላለው የፍርድ
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የቂርቆስ ማኑፋክቸሪንግ ኮሌጅ የተለያዩ ቋሚና አላቂ የሥልጠና ግብአቶች፣ ቋሚ የቢሮ መገልገያዎች፣ አላቂ የቢሮ መገልገያዎች እና የፅዳት እቃዎችን በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር KMC/OT/001/2017 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የቂርቆስ ማኑፋክቸሪንግ ኮሌጅ የተለያዩ ቋሚና አላቂ የሥልጠና ግብአቶች ቋሚ የቢሮ
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የወጣቶች እና ስፖርት ቢሮ በ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን እና የአገልግሎት ግዥዎችን ህጋዊ ከሆኑ አቅራቢዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የወጣቶች እና ስፖርት ቢሮ በ2017 በጀት ዓመት ከዚህ በታች በዝርዝር የቀረቡትን ዕቃዎችን እና
በድሬዳዋ አስተዳደር የኢትዮ-ጣሊያን ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የአውቶሞቲቭ ቴክኖሎጂ የሥልጠና ዕቃዎች ግዢ፣ የኮንስትራክሽን የሥልጠና ዕቃዎች ግዢ፣ የኤሌክትሪካል ኤሌክትሮኒክስ የሥልጠና ዕቃዎች ግዥ፣ የሆቴልና ቱሪዝም ሥልጠና ዕቃዎች ግዢ፣ የኢንፎርሜሽን ኮምኒኬሽን የሥልጠና ዕቃዎች ግዥ፣ የማኑፋክቸሪንግ ሥልጠና ዕቃዎች ግዥ፣ የሰርቬይንግ የሥልጠና ዕቃዎች ግዥ፣ የጽሕፈት መሣሪያዎች፣ የፅዳት እቃዎች ግዢ እና ሴፍቲ ማቴሪያል ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የ1ኛ ዙር ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር 01/2017 በድሬዳዋ አስተዳደር የኢትዮ–ጣሊያን ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በ2017 ዓ.ም ከተመደበለት በጀት ላይ
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ግብርና ቢሮ የገጠር መሬት አስተዳደርና አጠቃቀም ኤጀንሲ የመስክ አልባሳትን በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የመስክ አልባሳት ለመግዛት የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 017/17 በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ግብርና ቢሮ የገጠር መሬት አስተዳደርና አጠቃቀም ኤጀንሲ የመስክ
በአራዳ ክ/ከተማ ወረዳ 01 ፋይናንስ ፅ/ቤት በወረዳው ግቢ ውስጥ የሚገኙ የተለያዩ ብረታ ብረቶችን አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ በዚሁ መሠት ተጫራቾች ማሟላት ያለባቹ መስፈርቶች በአራዳ ክ/ከተማ ወረዳ 01 ፋይናንስ ፅ/ቤት በወረዳው ግቢ ውስጥ የሚገኙ የተለያዩ
የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት ሱሉልታ ከተማ መዳረሻ በሚገኘው የነዳጅ ማከማቻ ዴፖ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ የተለያዩ የሲቪል የግንባታ ሥራዎች ለኮንስትራክሽን ሥራዎች የሚውል በመንግሥት ግዥ ኤጀንሲ በተዘጋጀው መደበኛ የጨረታ ሰነድ መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 06/2017 የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት ሱሉልታ ከተማ መዳረሻ በሚገኘው የነዳጅ ማከማቻ ዴፖ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ የተለያዩ የሲቪል የግንባታ
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ ባለመብት ወ/ሮ መሰረት ግዛው እና የፍ/ባለዕዳ አቶ አበበ ታዬ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያ