Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Jan 04, 2026) ያገለገሉ ንብረቶች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 1104-0002-2025 ደቡብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ልማት ማህበር (ደኢህልማ) በኢትዮጵያ ሲቪል ማህረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን ማቋቋሚያ አዋጅ 1113/2011 መሠረት ዳግም ምዝገባ ቁጥር

ደቡብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ልማት ማህበር (ደኢህልማ) ያገለገለ አንድ ተሽከርካሪ (ማህንዲራ የመስክ መኪና) እና ሌሎች የቢሮ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 04, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር- 22/2018 በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በተሸሻለው የጉምሩከ አዋጅ ቁጥር 1160/2011 አንቀጽ

የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 04, 2026) በድጋሜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር SSNT_T594 የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ በአድስ አበባ ቦሌ አለም አቀፍ ኤርፖርት የዲጂታል ሜትር የታከሲ አገልግሎት አቅራቢ እና አስተዳደር ድርጅቶችን አወዳድሮ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ በአዲስ አበባ ቦሌ አለም አቀፍ ኤርፖርት የዲጂታል ሜትር የታክሲ አገልግሎት አቅራቢ እና አስተዳደር ድርጅቶችን አወዳድሮ በረጅም ጊዜ ውል ለማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 04, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ  ቁጥር 20/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ ጣቢያዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተር ሳይክል እና የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢያዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ ዕቃዎች በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የአክሲዮን ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ

የአክሲዮን ሽያጭ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ባወጣው መመሪያ ቁጥር FIS/01/2016 መሠረት የውጭ አገር ዜግነት ከያዙ

ፈያ ኢንተግሬትድ ዲቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን ለ 2017 ዓ.ም የትምህርት ቤት ዩኒፎርም ማሰፋት እና መግዛት ይፈልጋል

የትምህርት ቤት ዩኒፎርም ግዢ በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ BID No/FIDO/0029/2024 ፈያ ኢንተግሬትድ ዲቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን አገር በቀል በጎ አድራጎት ድርጅት ሲሆን

Catholic Relief Services Ethiopia Program Would Like to Invite Interested Bidders Who Supply Installation, Commissioning, and Maintenance of CCTV Cameras and Access Control Key Cards For the CRS Ethiopia Addis Ababa Office

የአፓርትመንት ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የፍ/ባለመብት ካፒቴን ደስታ ዘርኡ እና የፍ/ባለዕዳ አቶ ተክላይ ሙሉጌታ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል ከፍተኛ ፍ/ቤት

ሜጋ አሳታሚና ማከፋፊያ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ያገለገሉ መኪኖችንና ሞተር ብስክሌቶችን በአሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ያገለገሉ ተሸከርካሪዎች ሽያጭ ድርጅታችን ሜጋ አሳታሚና ማከፋፊያ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ያገለገሉ መኪኖችንና ሞተር ብስክሌቶችን በአሉበት ሁኔታ በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏

ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ኮምፒውተር ብዛት 7 (ሰባት) ፣ ፕሪንተር ብዛት 5 (አምስት) ፤ ላፕቶፕ ብዛት 2 (ሁለት) ፣ ፕሮጀክተር ብዛት 1 (አንድ) እና External Hard Disk ብዛት 2 (ሁለት) ዕቃዎች ፣ ለላብራቶሪ የሚያገለግሉ መሳሪያዎች ማለትም Stiffness Tester ብዛት 1 (አንድ)፣ Tensi Enter Strength Tester ብዛት 1 (ስንድ)፣ Roughness Tester ብዛት 1 (አንድ) እና Audiometer ብዛት 1 (አንድ) ፣ ከምሱር (eyelet) ብዛት 1,500,ዐዐዐ አና የእቃ ማሰሪያ ቃጫ (String for Packing) ብዛት 2,000 ኪ.ግ መግዛት ይፈልጋል

Mercy Corps is Seeking a Consultant for the Highlands Resilience Activity (HRA) Baseline Study

TENDER NOTICE Reference: ET01/PR131804/2024 Mercy Corps is a non-religious, non-profit, and non-governmental international humanitarian organization. Mercy Corps is seeking a

WaterAid Ethiopia Hereby Invites Eligible Bidders to Submit Their Bids for Consultancy Service for North Mecha WASH Service Level Baseline Survey

CONSULTANCY BID INVITATION Ref: WAE/CB/HO/OB/24/00013 WaterAid is a global federation working to improve people’s access to clean water, improved sanitation,

በአዲስ አበባ አስተዳደር በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 3 ፋይናንስ ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

ግልጽ የግዥ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የግዥ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ መለያ ቁጥር 001/2017 ዓ.ም በአዲስ አበባ አስተዳደር በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 3 ፋይናንስ ጽ/ቤት ከዚህ