Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Jan 04, 2026) ያገለገሉ ንብረቶች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 1104-0002-2025 ደቡብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ልማት ማህበር (ደኢህልማ) በኢትዮጵያ ሲቪል ማህረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን ማቋቋሚያ አዋጅ 1113/2011 መሠረት ዳግም ምዝገባ ቁጥር

ደቡብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ልማት ማህበር (ደኢህልማ) ያገለገለ አንድ ተሽከርካሪ (ማህንዲራ የመስክ መኪና) እና ሌሎች የቢሮ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 04, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር- 22/2018 በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በተሸሻለው የጉምሩከ አዋጅ ቁጥር 1160/2011 አንቀጽ

የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 04, 2026) በድጋሜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር SSNT_T594 የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ በአድስ አበባ ቦሌ አለም አቀፍ ኤርፖርት የዲጂታል ሜትር የታከሲ አገልግሎት አቅራቢ እና አስተዳደር ድርጅቶችን አወዳድሮ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ በአዲስ አበባ ቦሌ አለም አቀፍ ኤርፖርት የዲጂታል ሜትር የታክሲ አገልግሎት አቅራቢ እና አስተዳደር ድርጅቶችን አወዳድሮ በረጅም ጊዜ ውል ለማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 04, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ  ቁጥር 20/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ ጣቢያዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተር ሳይክል እና የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢያዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ ዕቃዎች በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ግቢ፣ ውስጥ የሚገኙ የተለያዩ የቢሮ ዕቃዎች፣ ያገለገሉ ጎማዎች፣ ቁርጥራጭ ብረታ ብረት እና ንቃይ ቆርቆሮ በጨረታ አወዳደሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Feb 27, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ግቢ፣ ውስጥ የሚገኙ የተለያዩ የቢሮ ዕቃዎች፣ ያገለገሉ ጎማዎች፣ ቁርጥራጭ

የደቡብ ኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ለ2018 በጀት ዓመት ለኮርፖሬሽኑ አገልግሎት የሚውል የጽህፈት ዕቃዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች እና የኤሌትሮኒክስ ዕቃዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ቦንጋ ዲስትሪክት ግንባታ የለማ መሬት እና አይሱዙ ተሽከርካሪ ባሉበት ሁኔታ በድርድር አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Feb 27, 2026) የድርድር ሽያጭ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ቦንጋ ዲስትሪክት ስምና አድራሻቸው ከዚህ በታች በሰንጠረዥ የተዘረዘሩት ተበዳሪዎች

አርባጉጉ የገበሬዎች ህብረት ስራ ዩኒየን ኃ/የተወሰነ ያገለገሉ YTO-130 የሆነ የእርሻ ትራክተሮች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Feb 27, 2026) ሶስተኛ (3ኛ) ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማታወቂያ አርባጉጉ የገበሬዎች ህብረት ስራ ዩኒየን ኃ/የተወሰነ ያገለገሉ YTO-130

በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የሻሸመኔ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት ለ2018 በጀት ዓመት ለዲስትሪክቱ ሠራተኞች የደንብ ልብስ፣ ጫማዎች፣ የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ ወተት እና የአደጋ መከላከያ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በሲዳማ ክልላዊ መንግሥት በሀዋሳ ከተማ የአዳሬ አጠቃላይ ሆስፒታል ለ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Feb 27, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በሲዳማ ክልላዊ መንግሥት በሀዋሳ ከተማ የአዳሬ አጠቃላይ ሆስፒታል ለ2018 በጀት ዓመት የሚሆን

በአማራ ክልል በሰሜን ሸዋ ዞን በሚዳ ወረሞ ወረዳ በመራኛ ጤና አጠባበቅ ጣቢያ አላቂ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ ፅዳት እቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ፣ ህትመት እና ፈርኒቸር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ጣና በለስ ስኳር ፋብሪካ ዳም ትራክ ብዛት 16፣ ሲንግል ካፕ ብዛት 02፣ ደብል ካፕ ብዛት 01፣ መለስተኛ አውቶቡስ ብዛት 02 እና 7000 ሊትር የሚይዝ ቦቲ ብዛት 02 ለ45 ቀናት ለመከራየት እና የተለያዩ ጐማና የውስጥ ላስቲኮች እንዲሁም የልብስ ሣሙና 200 Gm ብዛት 90,000 በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር የፌዴራል መንግስት ህንፃዎች ግንባት ፕሮጀክት ጽህፈት ቤት የጨረታ ማራዘሚያ ማስታወቂያ አውጥቷል

Addis Zemen (Feb 27, 2026)   የጨረታ ማስታወቂያ እንዲራዘምልን ስለማሳወቅ በከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር የፌዴራል መንግስት ህንፃዎች ግንባታ ፕሮጀክት ጽ/ቤት