Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Mar 26, 2026) የግንባታ ግልጽ  ጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ ግብርና ቢሮ በሶስት ቦታዎች የተሰቦ ጎል ማባዣ ማዕከል ግንባታ ስራ ለማሰራት በግንባታ በዘርፉ የተሰማሩትን ተቋራጮችን በደረጃ GC-5/ BC-6 እና ከዚያ

በአብክመ ግብርና ቢሮ በሶስት ቦታዎች የተሰቦ ጎል ማባዣ ማዕከል ግንባታ ስራ ለማሰራት በግንባታ በዘርፉ የተሰማሩትን ተቋራጮችን በደረጃ GC-5/ BC-6 እና ከዚያ በላይ ያላቸውን ተቋራጮችን በጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 26, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በምዕራብ ደንቢያ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለምዕ ደ/ወ/ው/ኢ/ጽ/ቤት ከማህበረሰብና ከአልማ በተገኘ የበጀት ምንጭ በመስቀለ ክርስቶስ ቀበሌ ፈንድቃ ጎጥ

በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በምዕራብ ደንቢያ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት አንድ መለስተኛ ጥልቅ ጉድጓድ የውሃ ተቋም ለማስገንባት ከአሸናፊው ድርጅት አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 26, 2026) በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የገቢዎች ሚኒስቴር አዳማ ቅ/ጽ/ቤት በታክስ ዕዳ የያዛቸውን ተሽከርካሪዎች ለመሽጥ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁ.02/2018 የቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ ግብር ከፋይ የሚጠበቅባቸውን የታክስ ዕዳ

የገቢዎች ሚኒስቴር አዳማ ቅ/ጽ/ቤት ለኤክስፖርት የተዘጋጀ የፍየል ቆዳ 2,300.00 እሽግ (በኩንታል) እና ተሽከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Mar 25, 2026) የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር አዲስ አበባ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የምግብ ነክ ቁሳቁሶች ግዥ በድጋሚ የወጣ ጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር አዲስ አበባ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የምግብ ነክ

የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር አዲስ አበባ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የምግብ ነክ ቁሳቁሶችን በድጋሚ በወጣ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Documents Authentication and Registration Service: Procurement of Electronics Equipment

Government (May 21, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/733f3f3e-13cc-424a-afaa-907246dc34f9/open Invitation to

ጃናሞራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ያገለገሉ እስቴል ብረት፣ ያገለገሉ ካስትል አይን ብረት፣ ያገለገሉ የአልሙኒም ብረት እና ያገለገሉ የተሽከርካሪ/ማሸነሪ መለዋወጫ ብረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

FDRE Education and Training Authority: Procurement of Electronics Equipment

Government (May 21, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/6fd41259-4cdf-4122-8215-d82b715ebfec/open Invitation to

በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ማረሚያ ቤቶች መምሪያ ለሚገኘው መካከለኛ ክሊኒክ ለህክምና አገልግሎት የሚውል የመድሃኒት አቅርቦት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Bekur (May 18, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ማረሚያ ቤቶች መምሪያ ለሚገኘው መካከለኛ ክሊኒክ ለህክምና አገልግሎት የሚውል የመድሃኒት

Jerusalem Children and Community Development Organization (JeCCDO), Invites Qualified and Eligible Suppliers Based in Debre Birhan City Only to Submit Quotations for the Supply of Wheat Flour.

የመተሐራ ስኳር ፋብሪካ ለፋብሪካችን የእርሻ ማሽነሪዎችና ተሽከርካሪዎች ጥገና የሚያስፈልጉ መለዋወጫዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 21, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር MSF/LP/07/2026 የመተሐራ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተገለፁትን ለፋብሪካችን የእርሻ ማሽነሪዎችና ተሽከርካሪዎች ጥገና

እንጅባራ ጠቅላላ ሆስፒታል የሲቲስካን ክፍል የሪኖቬሽን ስራ ደረጃ 6 እና በላይ የሆኑ ተጫራቾችን እና የመኪና ጎማ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Bekur (May 18, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአዊ ብሄረሰብ አስተዳድር ዞን የእንጅባራ ጠቅላላ ሆስፒታል በ2018 በጀት ዓመት ሎት 1. የሲቲስካን

የምስራቅ ጎጃም ዞን አልማ ልማት ጽ/ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ የተለያዩ የመኝታ ጊዜ አልባሳትን መግዛት ይፈልጋል

Bekur (May 18, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የምስራቅ ጎጃም ዞን አልማ ልማት ጽ/ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ የተለያዩ የመኝታ ጊዜ አልባሳትን

የጓጉሳ ሽኩዳድ ወረዳ ፍ/ቤት የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል

Bekur (May 18, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈፃፀም ከሳሸ አገር ቁርስ ቤት እቁብ ማህበር እና በአፈፃፀም ተከሳሽ አንዱአለም ፈንቴ መካከል