Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (Jun 28, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር – ንኢባ/036/18 ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በመያዣ የያዛቸውን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 መሠረት በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል።

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. የተለያዩ ንብረቶችን በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jun 28, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፣ በባሕአዳ ሓራጅ/042/2018 ቡና ባንክ አማ በአዋጅ ቁ 97/90 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረበውን ተሽከርካሪ በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪው ስም

ቡና ባንክ አ.ማ የተለያዩ ንብረቶችን መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jun 28, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ራሚስ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር (ፋይናንሲንግ) በዋስትና የያዛቸውን በሰንጠረዡ ላይ የተጠቀሱትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ

ራሚስ ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር (ፋይናንሲንግ) በዋስትና የያዛቸውን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jun 28, 2026) የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኀበር የሰብአዊ አገልግሎቶች አቅም ግንባታ ማዕከል/ማሰልጠኛ ተቋም በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኀበር የሰብአዊ አገልግሎቶች አቅም ግንባታ ማዕከል/ማሰልጠኛ ተቋም የምግብ ግብአቶችን፣

የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኀበር የሰብአዊ አገልግሎቶች አቅም ግንባታ ማዕከል/ማሰልጠኛ ተቋም የምግብ ግብአቶችን፣ የጽሕፈት መሣሪያዎችን እና የጽዳት እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የአምቦ ፖሊ ቴ/ኮሌጅ ለ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ለስልጠና የተለያዩ ለኢንዱስተሪያልስ፣ ለኤሌክትሮኒክስ፣ ለአውቶሞቲቭ፣ ለማኑፋክቸሪንግ፣ ለጋርመንት ቴከኖሎጂ፣ ለኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂ፣ ለዉድ ወርክ ቴክኖሎጂ እና ለአምቦ ዩኒት ፐሮዳክሽን የገቢ ምንጭ ለማምረቻ የሚያገለግሉ ቋሚና አላቂ ዕቃዎችን እና በተጨማሪም የስቴሽንሪ እና የፅዳት እቃዎችን በግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ገላን የወንዶች አዳሪ ት/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት የተለያዩ ግዥዎች ለመፈጸም አቅራቢ ድርጅቶችን በጨረታ እንዲሳተፉ ይጋብዛል

Addis Zemen (Sep 08, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ገላን የወንዶች አዳሪ ት/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ግዥዎች ለመፈጸም አቅራቢ

የኦሮሚያ ወጣቶች እና ስፖርት ቢሮ የስፖርት ትጥቆችን ማቅረብ የሚችሉ ድርጅቶችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 08, 2026) ለ1ኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፦ 001/2019 የኦሮሚያ ወጣቶች እና ስፖርት ቢሮ የስፖርት ትጥቆችን

በኮ/ቀ/ክ/ከ/ በወረዳ 07 ስር የሚገኘው ቤተል አንደኛና መካከለኛ ት/ቤት የተለያዩ ለተቋሙ አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት እና ስራዎችን ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 08, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 001/2019 ዓ.ም በኮ/ቀ/ክ/ከ/ በወረዳ 07 ስር የሚገኘው ቤተል አንደኛና መካከለኛ ት/ቤት የተለያዩ

በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉ፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ንብረቶችን በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 07, 2026) የተያዙና የተወረሱ ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 09/2019 በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉ፣

በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 9 ትምህርት ጽ/ቤት ስር የሚገኘው የኦክስፋም ቅድመ አንደኛ ት/ቤትና የአዲስ ፍሬ አ/ደ/ት/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 07, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ 001/2019 ዓ.ም በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 9 ትምህርት ጽ/ቤት ስር የሚገኘው የኦክስፋም

ሰስቴንኤብል ኢንቫይሮሜንት ኤንድ ዲቬሎፕሜንት አክሽን ያገለገሉ ሁለት መኪናዎችና አስራ አንድ ሞተር ሳይክሎች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 08, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ሰስቴንኤብል ኢንቫይሮሜንት ኤንድ ዴቬሎፕሜንት አክሽን (Sustainable Environment and Development Action-(SEDA) በቁጥር 0160

የቶሌ ወረዳ ፍርድ ቤት ለ2019 ዓ/ም የሚያገለግሉ ቋሚ የቢሮ እቃዎች፣ ኤልክትሮኒክስ እቃዎች፤ አላቂ እቃዎች (እስቴሽነር)፤ የጽደት እቃዎች፤ የደንብ ልብስ እና ፈርኒቸር እቃዎች ለወረዳ ፍርድ ቤት አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የሰሜን ሸዋ ዞን የመ/ሜዳ ከተማ አስተዳደር ገ/ጽ/ቤት በግ/ፋ/ን/አስ/ቡድን በመ/ሜዳ ከተማ አስ/ስር ላሉ ሴክተር መ/ቤቶች የተለያዩ እቃዎችን ህጋዊ ፈቃድ ያላቸውን ነጋዴዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል