Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (May 24, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0023/26 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/11 በተሰጠው ስልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም የአስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሽጣል::

ዳሸን ባንክ ሶላር ፋብሪካ እና መኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሽጣል

Reporter (May 24, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ ፣ ለሁለተኛ ጊዜ እና በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር በብድር የሰጠ ገንዘብ በብድር ውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በተሻሻለው አዋጅ

የኦሮሚያ ኀብረት ሥራ ባንክ አ.ማ. ያሳገዳቸውን ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (May 24, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር ከዚህ በታች ስማቸው ለተገለጻው ተበዳሪ ያበደረውን የብድር ገንዘብ በብድር ውሉ መሠረት ስላልተከፈለ ባንኩ በአዋጅ ቁጥር 1147/2011

የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (May 24, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያየሐራጅ  ቁጥር ዳባ/ብማ/0024/26 ዳሸን ባንክ  በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት የሚከተሉትን  የተበዳሪ ቤት ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ ይሸጣል። ተ.ቁ   የተበዳሪዉ

ዳሸን ባንክ አ.ማ. የፋብሪካ ህንፃ ባለበት ሁኔታ በሀራጅ ይሸጣል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በአማራ ብ/ክ/መንግስት የደሴ ከ/አስ/ገ/መምሪያ በ2019 በጀት ዓመት አገለግሎት የሚውሉ የመኪና ዕቃ መለዋወጫ ለ1 ዓመት ውለታ፣ የመኪና ጎማ፣ የተሽከርካሪ ዘይትና ቅባት ለ1 ዓመት ውለታ፣ የጽህፈት መሳሪያ፣ የጽዳት ዕቃ በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የሀድያ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለዞኑ ትምህርት መምሪያ የመጀመሪያ ደረጃና የ7ኛ እና የ8ኛ ክፍል የመማሪያ መጽሐፍት ህትመት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሳተም ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 09, 2026) ለሶስተኛ ዙር የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የሀድያ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለዞኑ ትምህርት መምሪያ የመጀመሪያ ደረጃና የ7ኛ

SOS Children’s Villages in Ethiopia (SOS CVE) is Seeking a Certified Independent Audit Firm to Conduct its Annual External Financial Audit in Accordance with IPSAS and Proclamation No. 1113/2019.

2merkato.com (Aug 10, 2026) INVITATION TO TENDER FOR External Audit service    LOCATION: SOS CHILDREN’S VILLAGE’S EthiopiaISSUANCE DATE: 10 August

የኢትዮጵያ ማዕድን ኮርፖሬሽን በዋናው መስሪያ ቤት ግቢ ውስጥ እና በቅርንጫፍ መስሪያ ቤት ያሉትን የአይረን ኦር (iron Ore) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 09, 2026) የሀገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ ማሰታወቂያ የጨረታ ቁጥር ቁጥር-EMC/OT/NCB/02/2019 የኢትዮጵያ ማዕድን ኮርፖሬሽን በዋናው መስሪያ ቤት ግቢ

The A.A. Water and Sewerage Authority – Water and Sanitation Infrastructure Development Division Invites Sealed Bids for the Drilling and Construction of Sixteen (16) Deep Wells in Pocket and Source Areas of Addis Ababa, Divided Into Seven Lots.

ASK US Positive Children, Adolescents and Youth National Association (ASK US) Invites Eligible and Reputable Audit Firms to Conduct the Audit of its Financial Accounts for the Six-month Period from January 1, 2026, to June 30, 2026.

በደ/ም/ኢ/ሕ/ክ/መ/ የኮንታ ዞን ፋይናንስ መምሪያ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ እና የተለያዩ ካሜራ ዓይነቶችን በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 09, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታሠቂያ በደ/ም/ኢ/ሕ/ክ/መ/ የኮንታ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለኮንታ ዞን አስተዳደር ጽ/ቤት የተለያዩ ዓይነት ግዥዎችን

የምን አለሽ ተራ ቢዝነስ አክስዮን ማህበር ሂሳብ በውጪ ኦዲተሮች በጨረታ አወዳድሮ ማስመርመር ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 09, 2026) የሂሳብ ምርመራ ሥራጨረታ ማስታወቂያ የምን አለሽ ተራ ቢዝነስ አክስዮን ማህበር ከ2004 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ሰኔ

በአዲስ አበባ አስተዳደር በቦሌ ክ/ከተማ በወረዳ 04 በምስራቅ ድል ቅድመ/አ/ አንደኛና/ የመ/ደረጃ ት/ቤት የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 09, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የግዢ ጨረታ መለያ ቁጥር 001 2019 በአዲስ አበባ አስተዳደር በቦሌ ክ/ከተማ በወረዳ 04