Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Apr 20, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈዉ የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በ24/08/2018 በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም በጨረታው

ጉምሩክ ኮሚሽን የአዋሽ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 21, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ስኬት ባንክ አ/ማ እና የፍ/ባለዕዳ እነ ኃይሌ ጫላና ጓደኞቻቸው ብረታብረት አ/ሽ/ማ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያ ደረጃ

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Bekur (Apr 20, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 18/2018 የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን /አሚኮ/ ሎት 1. በድጋሜ የወጣ የሰቆጣ ኤፍኤም ጣቢያ የፈርኒቸር እና አካስቲክ ሥራ፣ ሎት 2. የሰራተኞች የህክምና አገልግሎት፣ ሎት

የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን /አሚኮ/ የተለያዩ ዕቃዎችን እና አገልግሎቶችን መግዛት ይፈልጋል

Bekur (Apr 20, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስተካከያ በአፈ/ከሳሽ ተስፋለም ባዩ ደሴ ጠበቃ ገረመው ምስጋናው እና አፈ/ተከሳሽ መኮነን መስፍን አበበ መካከል ባለ ክስ ምክንያት በበኩር ጋዜጣ 30ኛ ዓመት ቁጥር 19 ሚያዚያ

የቡሬ ወረዳ ፍርድ ቤት የሐራጅ ጨረታ ማስተካከያ አውጥቷል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Jan 05, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ሀይሉ ሀ/መስቀል እና በፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ ሙሉነሽ መኩሪያ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በኦሮሞ ብሔረሰብ ዞን ባቲ ከተማ አስተዳደር ገን//ጽ/ቤት የጽህፈት መሳሪያ፣ ቋሚ የቢሮ እቃዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ የግብርና ፖሊቲዩን ቲዩብ፣ የግንባታ እቃዎች፣ የሲአይፒ የጽህፈት መሳሪያ እና የስፖርት ትጥቅ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በጤና ጥበቃ ቢሮ የደብረሲና የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል በ2018 በጀት አመት የተለያዩ ዕቃዎችን ግዥ ለመፈፀም በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 05, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 03/2018 በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በጤና ጥበቃ ቢሮ የደብረሲና የመጀመሪያ ደረጃ

በደቡብ ጎንደር ገ/ኢ/ል/መምሪያ የታች ጋይንት ወረዳ ገንዘብና /ኢ/ት/ጽ/ቤት በስሩ አገልግሎት ለሚሰጣቸው በወረዳው ውስጥ ለሚገኘው ለታች ጋይንት ወረዳ መንገድ ትራንስፖርት ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውል በካፒታል በጀት ዕቃዎችንና አገልግሎቶችን መግዛት ይፈልጋል

የእርሻ መኪና ጨረታ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Jan 05, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ አመልካች፡- የኢሉ አባ ቦር ዞን የገንዘብ ጽ/ቤት እና ተጠሪ የሌለ በሆኑት መካከል እየተካሄደ ባለው

Oromia Job Creation And Vocational Bureau Invites Eligible Bidders for the Procurement of Bulbula Job Center Construction

Government(Jan 06, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/9ccb36b5-a3a7-4a2b-876d-57584732df92/open  Invitation to Bid 

የኢትዮጵያ መድሃኒት አቅራቢ አገልግሎት ባሕር ዳር ቅርጫፍ የመድሃኒቶችንና የህክምና መሳሪያዎችን ወደ ተለያዩ ጤና ተቋማት ለማጓጓዝ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Be’kur(Jan 05, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡- የጨረታ ቁጥር EPSS/09/2018 የኢትዮጵያ መድሃኒት አቅራቢ አገልግሎት ባሕር ዳር ቅርጫፍ የመድሃኒቶችንና የህክምና

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የኔትዎርከ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 05, 2026) ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ኢኤአ/ፍፋግ)-ግጨ/018/2018 ተቋማችን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የኔትዎርከ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

የአዲስ አበባ ቱሪዝም ኮሚሽን በ2018 ዓ.ም. በጀት ዓመት የካሜራ እና ተዛማጅ ዕቃዎች እንዲሁም የኢቨንት ኦርጋነዝር አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 05, 2026) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ቱሪዝም ኮሚሽን በ2018. ዓ.ም በጀት ዓመት የሚገለገልባቸውን እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ