Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Jan 17, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጋሞ ዞን ፋይናንስና ፕላን መምሪያ ያገለገሉ መኪናዎች፣ ሞተር ሳይከሎች፣  የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የተለያዩ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ ቁርጥራጭ ብረታብረት፣ ጠረጴዛዎች፤ ሼልፎች፤ ወንበሮች፣ አሮጌ ጎማዎች እና የተለያዩ ቁሳቁሶችን

የጋሞ ዞን ፋይናንስና ፕላን መምሪያ የተለያዩ ቁሳቁሶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Government(Jan 17, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/169d0528-04fa-43ca-8d7f-b12169076e5f/open Reference Number: ECC-NCB-G-0096-2018-BID-Open-Re-bid Lot Reference: ECC-ABO-NCB-G- 005-2018-BID Procurement Information Procurement Type:

አዋሽ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የህትመት ዕቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 17, 2026) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ዋልያ የካፒታል ዕቃ ፋይናንስ ንግድ ሥራ አ/ማ ዋናው መ/ቤት ለአክሲዮን ማህበሩ አገልግሎት የሚውሉ 09 (ዘጠኝ) ላፕቶፕ ኮምፒዩተር LAPTOP COMPUTER/ በድጋሚ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ

ዋልያ የካፒታል ዕቃ ፋይናንስ ንግድ ሥራ አ/ማ ዋናው መስሪያ ቤት ለአክሲዮን ማህበሩ አገልግሎት የሚውሉ 09 (ዘጠኝ) ላፕቶፕ ኮምፒዩተር /LAPTOP COMPUTER/ በድጋሚ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Government(Jan 16, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/caf2f7b0-9e59-41d0-9861-76f2076c6373/open Lot Information Procurement Reference Number: WRU-NCB-G-0096-2018-PUR Object of Procurement: ለወራቤ ዩንቨርሲቲ ሜዲካል ት/ት

Werabe University: ለወራቤ ዩንቨርሲቲ ሜዲካል ት/ት ክፍል አገልግሎት የሚውል በድጋሚ የወጣ ሲንክ ግዥ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ እቴነሽ ታቦር እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ሙሉቀን አለሙ ጥሩነህ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ

የጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ጌጣ ጌጥ፣ ሞባይል እና የሞባል አክሰሰሪ፣ አልባሳት፣ ኮስሞትክስ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ልዩ ልዩ፣ ምግብና መጠጥ እና የፅዳት ዕቃዎች እንዲሁም ልዩልዩ እቃዎች፣ ሞባይል አክሰሰሪ እና ስፔር ፓርት እቃዎች ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏  ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ጌጣ ጌጥ፣ ሞባይል እና የሞባል አክሰሰሪ ፣ አልባሳት፣ ኮስሞትክስ፣ ኤሌክትሮኒክስ ስፔር ፓርት፣

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጎንደር ዲስትሪክት የመኖሪያ ንብረት ለመጀመሪያ ጊዜ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 28/2016 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጎንደር ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 መሰረት ቀጥሎ የተመለከተውን ንብረት

የኮስሞቲክስ እና ፈሳሽ ሳሙና ማምረቻ ማሽኖች ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የፍ/ባለመብት አቶ ሁሰን ሽኩር እና በፍ/ባለዕዳ ሀይ ኢንፕዲተርጀንት ፋብሪካ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ

የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የፍ/ባለመብት አቶ ደመላሽ መላኩ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ዘውድአለም ታደሰ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ

የኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት ከኢትዮጵያ ብላክ ጠቅላላ ንግድ የገዛውን ፈሳሽ የምግብ ዘይት አዲስ አበባን ጨምሮ በክልል ወደ ሚገኙ የድርጅቱ ሽያጭ ቅርንጫፎቻችን ለማጓጓዝ ከእንዶዴ፣ ከኮሚት፤ ከሞጆ ፤ ከመቀሌ፣ ሰመራ እና ከድሬደዋ ደረቅ ወደቦች ለማጓጓዝ ባለ 20 እና ባለ 40 ጫማ ኮንቲነር የሚጭኑ ተሽከርካሪዎች መሆን ያለባቸው ሲሆን የድርጅቱ ሽያጭ ቅርንጫፎቻችን ለማጓጓዝ ለአንድ ዓመት በሚቆይ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማጓጓዝ ይፈልጋል

የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ መኖሪያ ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ብድር እዳ ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል

ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ (አ.ማ) ለተበዳሪው ላበደረው ብድር በውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በተሻሻለ አዋጅ ቁጥር 97/90

ዲላ ዩኒቨርሲቲ የፋብሪካ ውጤቶች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation to Bid የፋብሪካ ውጤቶች Procurement Reference No: DU-NCB-G-0014-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code:  Lot Information 

በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 08 ስር የሚገኘው የልቤ ፋና ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛና መከከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የ2017 የበጀት አመት የደንብ ልብስ፣ የጽህፈት መሳሪያዎች እና የፅዳት አቃዎች፣ የላብራቶሪ እቃዎች/ኬሚካሎች/፣ የኮምፒውተር እና የፎቶ ኮፒ እና የማስተር ጀስትነር ጥገና እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል