Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Be’kur(Jan 26, 2026) ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የፍኖተ ሠላም ጠቅላላ ሆስፒታል ከወረቀት ነጻ የሆነ ህክምና ለመስጠጥ የፉል አዉቶ ሚሽን (ሙሉ ኔትወርኪግ) ሶፍት ዊር ለመግዛት ሶፍት ዊር አቅራቢዎችን በመጋበዝ

የፍኖተ ሠላም ጠቅላላ ሆስፒታል ከወረቀት ነጻ የሆነ ህክምና ለመስጠጥ የፉል አዉቶ ሚሽን (ሙሉ ኔትወርኪግ) ሶፍት ዌር ለመግዛት ሶፍት ዊር አቅራቢዎችን በመጋበዝ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 26, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0001/26 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሠረት የሚከተሉትን ተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ

ዳሸን ባንክ የኢንደስትሪ መጋዘን ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል

Addis Zemen(Jan 26, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር EEP/NP/NCB/FA/01/2018 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የተሽከርካሪ ዘይቶች ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለሁለት ዓመት በማዕቀፍ ስምምነት ውል ግዥውን መፈፀም ይፈልጋል።

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የተሽከርካሪ ዘይቶች ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለሁለት ዓመት በማዕቀፍ ስምምነት ውል ግዥውን መፈፀም ይፈልጋል

Government(Jan 27, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/7a9080e2-91a1-4284-b401-a9fef576933a/open Lot Information Procurement Reference Number: ECC-NCB-G-0566-2018-PUR Object of Procurement: ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የድሬዳዋ

Ethiopian Customs Commission፡ ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የድሬዳዋ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተሸከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች ግዥ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የአማራ ህንጻ ስራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት የኤሌክትሮኒክስና ፈርኒቸር ዕቃዎች ለመግዛት ይፈልጋል

የኤሌክትሮኒክስና ፈርኒቸር ዕቃዎች ግዥ ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 04/17 የአማራ ህንጻ ስራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት የኤሌክትሮኒክስና ፈርኒቸር ዕቃዎች ለመግዛት ይፈልጋል።

የአማራ ህንጻ ስራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት የአንቲ ቫይረስ ሶፍትዌር አገልግሎት ግዥ ለመግዛት ይፈልጋል

የአንቲ ቫይረስ ሶፍትዌር አገልግሎት ግዥ ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 03/17 የአማራ ህንጻ ስራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት የአንቲ ቫይረስ ሶፍትዌር አገልግሎት

የመከላከያ ሚኒስቴር የፀረ ተባይ ርጭት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation for Bid Procurement of የፀረ ተባይ ርጭት Lot Information Procurement Reference Number: MOD-NCB-G-0032-2017-PUR Object of Procurement: Procurement of የፀረ

የመንቆረር ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለቡሬ ኢንዱስትሪ ፓርክ የኤሌክትሪክ እና የሳኒቴሪ ዕቃዎች አቅርቦት፣ ለደ/ማርቆስ ጠ/ሆስፒታል፣ ለጅ+10 እና ለጅ +7 የሴራሚክ፣ ፖርሲሊን እና ፒቪሲ ታይል አቅርቦት፣ አውቶማቲክ ትራፊክ ባሬር እና ሴልዲንጌት አቅርቦትና ገጠማ መግዛትና ማሰራት ይፈልጋል

ብሔራዊ ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የመንቆረር ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ በአማራ ክልል በምስራቅ ጎጃም ዞን በደብረማርቆስ ከተማ አስተዳደር የሚገኝ መንግስታዊ የሆነ የልማት ድርጅት

Federal Supreme Court Invites Eligible Bidders for the Procurement of Re-Hotel Service [Bed and Dinner]

Invitation for Bid Re-Hotel Service [Bed and Dinner] Lot Information Procurement Reference Number: FSCoE-NCB-NC-0020-2017-PUR Object of Procurement: Re-Hotel Service [Bed

ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የተሽከርካሪዎች የሞተር ዘይት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation for Bid Purchase Requisition of የተሽከርካሪዎች የሞተር ዘይት Lot Information Procurement Reference Number: WKU-NCB-G-0042-2017-PUR Object of Procurement: Purchase Requisition

Livestock Development Institute Invites Eligible Bidders for the Procurement of Tablet

Invitation to Bid Procurement Of Tablet Lot 002 Procurement Reference No: LDI-NCB-G-0025-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification

ልዩ ማይክሮ ፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አክሲዮን ማህበር ቤቶች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ልዩ ማይክሮ ፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አክሲዮን ማህበር በአዋጅ ቁጥር 626/2001፣ 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሠረት

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ ጣቢያዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተር ሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች፣ አልባሳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የሞባይል ቀፎዎች፣ ኮስሞቲክስ እና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች፣ ሞተር ሳይክሎች፣ ብዛቱ 64 ካርቶን እያንዳንዱ ካርቶን በቁጥር 10,000 ቆርኪ (CROWN CORK)፤ መኪና እንዲሁም ሌሎች ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል