Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Bekur (Mar 23, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያየሐራጅ ቁጥር ዳባ/ባዳዲ/0115/26 ዳሸን ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት የሚከተለዉን ተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል፡፡ ተ.ቁ
ዳሸን ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት በሐራጅ ይሸጣል
Bekur (Mar 23, 2026) በድጋሜ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በጎንደር ከተማ አስተዳደር የጠዳ ጤና አጠባበቅ ጣቢያ በሎት 1. የጤና ጣቢያው የመለስተኛ ቀዶ ጥገና ክፍል ለማስጨረስ፣ በሎት2. የምርመራ ክፍል ግንባታ ለማስጨረስ፣
በጎንደር ከተማ አስተዳደር የጠዳ ጤና አጠባበቅ ጣቢያ የጤና ጣቢያው የመለስተኛ ቀዶ ጥገና ክፍል ለማስጨረስ፣ የምርመራ ክፍል ግንባታ ለማስጨረስ፣ ለፋርማሲ ክፍል ማስፋፊያ ግንባታ ስራ ለማሰራት የእጅ ዋጋ እና ማቴሪያልን ጨምሮ ጥቅል ዋጋ በማቅረብ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Bekur (Mar 23, 2026) ለ2ኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የመካነ ሠላም ከተማ አስተዳደር ገ/ጽ/ቤት ለከተማ አስተዳደሩ ሴ/መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚዉሉ ሎት1. ኤሌክትሮኒክስ፣ ሎት2. የቢሮ መገልገያ እቃዎች፣ ሎት3. የጽዳት እቃዎች፣ ሎት4.
የመካነ ሠላም ከተማ አስተዳደር ገ/ጽ/ቤት ለከተማ አስተዳደሩ ሴ/መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚዉሉ ኤሌክትሮኒክስ፣ የቢሮ መገልገያ እቃዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ ፈርኒቸር እና የስፖርት ትጥቅ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ካላቸዉ አቅራቢዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Bekur (Mar 23, 2026) በድጋሜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 16/2018 የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን (አሚኮ) የኤሌክትሮ መካኒካል ዕቃዎችን ፈቃድ ያለቸዉን በግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ አሸናፊዉን በመለየት ማሰራትና መግዛት ይፈልጋል። ስለዚህ
የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን (አሚኮ) የኤሌክትሮ መካኒካል ዕቃዎችን ፈቃድ ያለቸዉን በግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ አሸናፊዉን በመለየት ማሰራትና መግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Houses of Peoples Representative: Procurement of Chair Maintenance(የአዳራሽ ወንበሮች ጥገና)
Government(Nov 26, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/fd03d440-8f42-412e-83b4-fef8233f53fe/open Lot Information Procurement
በደ/ም/ኢ/ህ/ክ/መስተዳደር የካፋ ዞን የገ/ፃዲቅ ሻዎ አጠቃላይ ሆስፒታል 2018 በጀት ዘመን የተኝቶ ታካሚ ምግብ አገልግሎት ግዥ ብቻ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 26, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር