Re-Invitation Tenders in 2021
Bekur (Jun 29, 2026) በድጋሜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአዊ ብሄረሰብ አስተዳድር ዞን የእንጅባራ ጠቅላላ ሆስፒታል በ2018 በጀት ዓመት የሲቲስካን ክፍል የሪኖቬሽን ስራ ደረጃ 6 እና በላይ የሆኑ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ
በአዊ ብሄረሰብ አስተዳድር ዞን የእንጅባራ ጠቅላላ ሆስፒታል በ2018 በጀት ዓመት የሲቲስካን ክፍል የሪኖቬሽን ስራ ደረጃ 6 እና በላይ የሆኑ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Bekur (Jun 29, 2026) ለ2ኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የምዕራብ ጎንደር ዞን ማረሚያ ቤት መምሪያ ለ2019 በጀት ዓመት ለህግ ታራሚዎች ከመደበኛ በጀት ለምግብ አገልግሎት የሚውሉ እህል፣ የባልትና ዉጤቶችን፣ መድሃኒት
የምዕራብ ጎንደር ዞን ማረሚያ ቤት መምሪያ ለ2019 በጀት ዓመት ለህግ ታራሚዎች ከመደበኛ በጀት ለምግብ አገልግሎት የሚውሉ እህል፣ የባልትና ዉጤቶችን፣ መድሃኒት እና የማገዶ እንጨት መግዛት ይፈልጋል
Bekur (Jun 29, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ጣና ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሰው ተበዳሪ ያለባቸውን ብድር በወቅቱ ባለመክፈላቸው ብድሩን በዋስትና ወይም በመያዣነት የተያዘውን የመኖሪያ
ጣና ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. የመኖሪያ ቤት በሐራጅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል
Bekur (Jun 29, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በባሕር ዳር ከተማ ቀበሌ 15 በሚገኜው መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒየን ኃ.የተ. ሎት 1. በቆሉ ሽያጭ፣ ሎት 2. ጤፍ ሸያጭ፣ ሎት 3. ሩዝ
በባሕር ዳር ከተማ ቀበሌ 15 በሚገኜው መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒየን ኃ.የተ. በቆሉ ሽያጭ፣ ጤፍ ሸያጭ፣ ሩዝ ሽያጭ እና የዱቄት ማበልጸጊያ ማሽን ግዥ በግልጽ ጨረታ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ካላቸው አወዳድሮ መግዛትና መሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የመኪና የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (May 06, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ትክክሏ ወ/የስ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ መገርሳ በዳዳ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም
የሶዶ ዳልጋ ከብት ዝርያ ማሻሻያ ማዕከል ለእንስሳት ምጥን መኖ ዝግጅት የሚያስፈልግ ጥሬ ዕቃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (May 06, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የሶዶ ዳልጋ ከብት ዝርያ ማሻሻያ ማዕከል ለእንስሳት ምጥን መኖ ዝግጅት የሚያስፈልግ ጥሬ ዕቃ
በደቡብ ኢ/ክ/መንግሥት የጋርዱላ ዞን ፋይናንስና ፕ/ል/መምሪያ የጋርዱላ ዞን የባህል ማዕከል አዳራሽ ግንባታ በጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል
Addis Zemen (May 06, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢ/ክ/መንግሥት የጋርዱላ ዞን ፋይናንስና ፕ/ል/መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት፡- የጋርዱላ ዞን የባህል ማዕከል
የመኪና የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (May 06, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ ሰርካለም አበበ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ዳባ ፉፋ መካከል ስላለው የፍርድ
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (May 06, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ አቶ ሙሉነህ ወርቅነህ እና በፍ ባለዕዳ አቶ በድሩ አወል መካከል
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት ፍትህ ቢሮ የተለያዩ ኤክትሮኒክስ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (May 06, 2026) በድጋሚ የወጣ የኤሌክትሮኒክስ ጨረታ ግዥ ማስታወቂያ የደቡብ ኢትዮዽያ ክልላዊ መንግሥት ፍትህ ቢሮ የተለያዩ ኤክትሮኒክስ ዕቃዎችን
ወጋገን ባንክ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (May 06, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሀራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር፡ ወጋገን 023/2018 ወጋገን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 መሰረት ከዚህ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter (May 06, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከቱትን ንብረቶች
መልካ አዋሽ የገበሬዎች ህብረት ሥራ ዩኒየን ለ 2018 በጀት የሚዉሉ የተለያዩ የትራክተር ጎማዎች፣ የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች እና እስቴሽነሪዎች፣ የሰራተኞች የደንብ ልብስ እና ጫማ የተለያዩ የቢሮ ቋሚ ዕቃዎች እና የተለያዩ ሸቀጣ ሸቀጦች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Reporter (May 06, 2026) 2ኛ ግዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ መልካ አዋሽ የገበሬዎች ህብረት ሥራ ዩኒየን ለ 2018 በጀት የሚዉሉ:- የተለያዩ