Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Bekur (Jun 29, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ጣና ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሰው ተበዳሪ ያለባቸውን ብድር በወቅቱ ባለመክፈላቸው ብድሩን በዋስትና ወይም በመያዣነት የተያዘውን የመኖሪያ

ጣና ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. የመኖሪያ ቤት በሐራጅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል

Bekur (Jun 29, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በባሕር ዳር ከተማ ቀበሌ 15 በሚገኜው መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒየን ኃ.የተ. ሎት 1. በቆሉ ሽያጭ፣ ሎት 2. ጤፍ ሸያጭ፣ ሎት 3. ሩዝ

በባሕር ዳር ከተማ ቀበሌ 15 በሚገኜው መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒየን ኃ.የተ. በቆሉ ሽያጭ፣ ጤፍ ሸያጭ፣ ሩዝ ሽያጭ እና የዱቄት ማበልጸጊያ ማሽን ግዥ በግልጽ ጨረታ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ካላቸው አወዳድሮ መግዛትና መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jul 01, 2026) ለመጀመሪያ እና ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር በብድር የሰጠው ገንዘብ በብድር ውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በአዋጅ ቁጥር 97/90(እንደ ተሻሻለው) እና

የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር በብድር የሰጠው ገንዘብ በብድር ውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ ለብድሩ መከፈል ዋስትና/መያዣ እንዲሆን ሥልጣን ባለው አካል በማስመዝገብ ያሳገደውን ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ተበዳሪው የብድር እዳ ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል

Reporter (Jul 01, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፡– 003/3/2018 ገዳ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/1992 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውን ከታች በሰንጠረዡ የተገለጸውን ቤት ባለበት ሁኔታ በግልጽ

ገዳ ባንክ አ.ማ. የቦታ ስፋት በካ.ሜ 109.14 የሆነ የመኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ ሞባይል ቀፎዎች እና የተለያዩ ቴሌቪዥን ዕቃዎች በኦንላይን አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 05, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ኦንላይን የግልጽ ጨረታ ቁጥር AE01/2019 በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን

በሰሜን ሸዋ ዞን የእንሳሮ ወረዳ በለሚ/ጤ/አጠ/ጣቢያ የተለያዩ ህትመት ስራ፣ የፅህፈት መሳሪያ፣ የፅዳት እቃ አና የደምብ ልብስ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

አፍሪካ ኅብረት 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 05, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ አፍሪካ ኅብረት 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የ 2019 ዓ.ም የበጀት ዓመት የሚያስፈልጋቸውን ሎት

የድሬዳዋ አስተዳደር ውሃና ፍሳሽ ባለሥልጣን ለ2019 በጀት ዓመት የምንጠቀምበት 10% ፈሳሽ ሶዲየም ሃይፖክሎራይት (Sodium Hypochlorite) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለአንድ ዓመት ውል ፈጽሞ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 05, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የድሬዳዋ አስተዳደር ውሃና ፍሳሽ ባለሥልጣን ለ2019 በጀት ዓመት የምንጠቀምበት 10% ፈሳሽ ሶዲየም

ሐሎስ የሕጻናት እንክብካቤ አ.ማ. ለሕጻናት ማቆያ ሲጠቀምበት የነበሩትን እቃዎች በከፊል ወይም በሙሉ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 05, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ሐሎስ የሕጻናት እንክብካቤ አ.ማ ለሕጻናት ማቆያ ሲጠቀምበት የነበሩትን እቃዎች በከፊል ወይም በሙሉ በጨረታ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመስሪያ ቦታዎች ልማትና አስተዳደር ኤጀንሲ በ2019 በጀት ዓመት ለኤጀንሲው የሚያስፈልጉ የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 05, 2026) የግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመስሪያ ቦታዎች ልማትና አስተዳደር ኤጀንሲ በ2019 በጀት ዓመት

በአዲስ አበባ ከተማ በለሚ ኩራ ክ/ከተማ የወረዳ 10 ፋ/ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችንና አገልግሎቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 05, 2026) ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 001/2019 በአዲስ አበባ ከተማ በለሚ ኩራ ክ/ከተማ የወረዳ 10 ፋ ጽ/ቤት

የሲዳማ ብ/ክ መንግሥት እርሻና ተፈ/ሀ/ልማት ቢሮ የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 05, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የሲዳማ ብ/ክ/መንግስት እርሻና ተፈ/ሀ/ልማት ቢሮ በ2019 በጀት ዓመት የተለያዩ ግዥዎችን ከዚህ በታች

Doctors with Africa CUAMM, an International NGO, is Seeking Qualified Consultancy Firms to Provide Professional Services for the Adoption and Implementation of International Public Sector Accounting Standards (IPSAS), Including the Conversion of its 2025 Audited Financial Statements Into an IPSAS-compliant Format.