Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (May 24, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን እና በሠንጠረዡ ውስጥ የተመለከቱትን ተሽከርካሪዎች በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 መሠረት ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ /አሁን በሚገኙበት

አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ተሽከርካሪ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (May 24, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (May 24, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/036/2018       ቡና ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡   ተ.ቁ.

ቡና ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (May 24, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ አጋር ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. ለሰጠው ብድር በመያዣ የያዘውን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 626/2001 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በሀራጅ ሽያጭ አወዳድሮ መሸጥ

አጋር ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. የተለያዩ መኖሪያ ቤቶችን መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የኩታበር ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት G+0 የቢሮ ግንባታ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 08, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የኩታበር ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት ለኩታበር ወረዳ አስተዳደር ጽ/ቤት በመደበኛ በጀት

ለቂርቆስ ክፍለ ከተማ የወንድማማች አፀደ ህፃናትና የመ/ደ/ት/ቤት በ2019 በጀት አመት አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 08, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ለቂርቆስ ክፍለ ከተማ የወንድማማች አፀደ ህፃናትና የመ/ደ/ት/ቤት በ2019 በጀት አመት አገልግሎት የሚውል

የአራዳ ክ/ከተማ ወረዳ 05 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2019 ዓ.ም የመስተንግዶ ስራዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 08, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 1/2019 የአራዳ ክ/ከተማ ወረዳ 05 አሰተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2019 ዓ.ም

The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus Development and Social Services Commission (EECMY-DASSC) Invites Bids for the Procurement of Animal Veterinary Drugs and Vaccines to Strengthen Community Resilience Through Anticipatory Action Systems for Drought-affected Woredas in 70-Enderta and Tsra’e Womberta, Tigray Region.

የአግዓዚያን ቁጥር 1 የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት የተለያዩ ለትምህርት ስራ የሚውሉ ለቋሚ የቢሮ እቃዎች፣ ለአላቂ የቢሮ እቃዎች፣ ለአላቂ የት/ት እቃዎች፣ ሌሎች አላቂ እቃዎች አቅርቦት፣ እንዲሁም ለሰራተኛ የደንብ ልብስ አቅርቦት በመስኩ የተሰማሩ ነጋዴዎችንና ባለሙያዎችን አወዳድሮ በግልፅ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል

የጥሩነሽ ቤጂንግ አጠቃላይ ሆስፒታል የፅዳት አገልግሎት ግብዓት፣ የላውንደሪ ማሽን Air Compressor እና የላውንደሪ ማሽን ጥገና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 08, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያየግልጽ ጨረታ ቁጥር 01/ 2019 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ የጥሩነሽ ቤጂንግ

ጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ብር ጌጣጌጥ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 08, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣየግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣የተወረሱ እና በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የሚገኙ

በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የሻሸመኔ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት ለ2018 በጀት ዓመት ለዲስትሪክቱ የመንገድ ጥገናና ግንባታ አገልግሎት የሚውሉ የተለያየ መጠን ያላቸው የተፈጩ ጠጠሮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጉራጌ ዞን የገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚሰጡ ተሽከርካሪዎች ማለትም ሀርድ ቶፕ ፒካፕ ሲንግል ጋቢና D4D ሂኖ መኪና አንቡላንስ መኪኖች በጨረታ አወዳድሮ ማስጠገን ይፈልጋል