Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Mar 27, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ገንዘብ ቢሮ የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት በተለያዩ ተቋማት የሚገኙ በሽያጭ እንዲወገዱ ውሳኔ የተሰጠባቸውን ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች የተሽከርካሪ አካላት ማሽነሪዎችን፤

በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ገንዘብ ቢሮ የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት በተለያዩ ተቋማት የሚገኙ በሽያጭ እንዲወገዱ ውሳኔ የተሰጠባቸውን ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች፣ የተሽከርካሪ አካላት፣ ማሽነሪዎችን፣ ትራክተሮችን እና የትራክተር አካላትን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ በሽያጭ ለማስወገድ ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 27, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር_31/2018 በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በሕገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው

የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በሕገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶች በግልፅ እና በሐራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Government (Mar 27, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/4d740e9f-e1ee-4edf-9367-5d35ffcbdd03/open Lot Information Procurement Reference Number: AmU-NCB-G-0452-2018-PUR Object of Procurement: በድጋሚ የወጣ ለአሚቲኢ

አርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ ለአሚቲኢ /አውቲኢ ለቤቶች እድሳትና ጥገና አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ቀለሞች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

በኢ.ፌ.ዴ.ሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በሕገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ ኮስሞቲክስ ዘርፍ ዕቃዎች፣ አልባሳት ዘርፍ እቃዎች፣ ልዩልዩ ዘርፍ እቃዎች፣ ኤልክትሮኒክስ ዘርፍ እቃዎች፣ ስፔርፓርት ዘርፍ እቃዎች እና የጽዳት ዘርፍ እቃዎች በግልጽ ጨረታ እንዲሁም ኤሌክትሮኒክስ ዘርፍ እቃዎች እና ጌጣጌጥ ዘርፍ እቃዎች በሐራጅ ጨረታ እቃዎቹን ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

St. Paul’s Hospital Millennium Medical College: Procurement of Medicine

Government(Dec 01, 2025)   የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/f402d9e4-2597-4859-ab19-404be409418c/open Lot Information

Ethiopian Federal Police: Procurement of ICT Equipment

Government(Dec 01, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/dcada47d-3d56-411b-83e9-bf8526305994/open Reference

በምስራቅ አራጌ ዞን በሶዶ ወረዳ ፋይናንስ ጽህፈት ቤት መፀዳጃ ቤት እና የሴት ተማሪዎች ንፅህና መጠበቂያ /MHM/ ክፍል ግንባታ በግንባታ ዘርፍ ፈቃድ ባላቸው GC/BC ደረጃ 7 እና ከዚያ በላይ በሆኑ አካላቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል

ኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት አላቂ የቢሮ ፅዳት ዕቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government(Dec 01, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/bd2333bf-36e6-4af6-9d04-a0fa65b4d7da/open Reference

የቦታ ስፋት 334 ካ.ሜ. የሆነ ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Nov 30, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ አልማዝ ጌታነህ እና በፍ/ባለዕዳ

በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግ የትምህርት መሳሪያዎች ማምረቻ እና ማከፋፈያ ድርጅት የተለያዩ የህትመት ግብዓት ግዥ ለመፈጸም ብቃት ያላቸው አምራች እና አከፋፋይ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 30, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  የተለያዩ የህትመት ግብዓት ግዥግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር EMPDE NCB/12/2018 ድርጅታችን ለህትመት ስራ አገልግሎት የሚውል የተለያዩ

ኢካፍኮ አክሲዮን ማህበር ያገለገለ ባጃጅ መሸጥ ፈልጓል

Addis Zemen(Nov 30, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   ያገለገለ ባጃጅ የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 001/2018 በሸገር ከተማ

Swiss Church Aid (HEKS-EPER) Invites Eligible Bidders for the Construction of 15 VIP Latrines in Arba Minch Zuria Woreda (7), Gamo Zone, and Karat Zuria Woreda (5), Kena Woreda (3), Konso Zone, Southern Ethiopia Region

2merkato.com(Dec 01, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Swiss Church Aid (HEKS/EPER) INVITATION TO

ባህር ዳር ዩንቨርሲቲ የመኪና ጎማ ከነ ካላማዳሪው ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government(Dec 01, 2025)   የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/d2cd399b-1b2d-4dcf-a6b9-74c67398ac6c/open Lot Information