Re-Invitation Tenders in 2021
Government (May 08, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/f8425692-9f73-4f42-a681-4f1f426177bf/open Invitation to Bid Procurement of Maintenance and Repair Service Procurement Reference No:
Accounting and Audit Board of Ethiopia: Procurement of Maintenance and Repair Service
Government (May 08, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/9e16b1b6-7278-4314-93d1-0467775a01e1/open Invitation to Bid Procurement of Maintenance and Repair Service Procurement Reference No: ECC-NCB-NC-0463-2018-BID-Open-Re-bidProcurement
Ethiopian Customs Commission: Procurement of Maintenance and Repair Service
Government (May 08, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/16ee0bfa-33d1-4ed1-9587-afee337f75b8/open Invitation to Bid Procurement of Training and Capacity Building (Consultancy Services) Procurement
Ethiopian Customs Commission: Procurement of Training and Capacity Building (Consultancy Services)
Government (May 08, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/bb2015c6-858f-49a4-b6df-030c21a900b0/open Invitation to Bid “Procurement of Printing and Publishing Services” Procurement Reference No:
Federal Supreme Court: Procurement of Printing and Publishing Services
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በኢትዮጵያ ኤሌክትሪከ አገልግሎት የነቀምት ሪጅን ጽህፈት ቤት በያዘው በጀት ዓመት ለሪጅኑ ሠራተኞች የደንብ ልብስ ስፌት አገልግሎት ግዥ ለመፈጸም በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 06, 2026) የነቀምት ሪጅን ለሪጅኑ ሠራተኞች የደንብ ልብስ ስፌት አገልግሎት ግዥ ለመፈጸም የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር EEU/NREU/NCB/04/2018
በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ የተለያዩ ዕቃዎች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በግልጽ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 06, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያየግልጽ ጨረታ ቁጥር 031 ፣ 032 ፣ 033 ፣ 034/2018 በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት
በም/ሥ/ሽዋ/ዞን የቦሰት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ 2018 ሰመር ሰብል የውሃ ፓንፕ እና የውሃ ፓንፕ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 06, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በም/ሥ/ሽዋ/ዞን የቦሰት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ 2018 ሰመር ሰብል የውሃ ፓንፕ እና የውሃ ፓንፕ
የኢትዮጵያ መድን ድርጅት የተለያዩ ዓይነት የደንብ አልባሳት ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 06, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ (ጨረታ ቁጥር ኢአጽ/ግንአዳ/014/2018) የኢትዮጵያ መድን ድርጅት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በበጀት ዓመቱ የሚያሰራጨውን የተለያዩ ዓይነት
የኦሮሚያ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ በስሩ የሚያስተዳድራቸው እርሻዎች በተለያዩ የምርት ዘመን ያመረተውን የጎመን ዘር ምርት እና የተለያዩ ምርት ዓይነት ብጣሪዎች (የተለያየ ደረጃ ያላቸውን) በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 06, 2026) የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር ም-01/2018 የኦሮሚያ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ በስሩ የሚያስተዳድራቸው እርሻዎች በተለያዩ የምርት ዘመን ያመረተውን የጎመን
የዋናው ቤት ስፋቱ 199.74 ካ.ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen(Feb 06, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አቶ ሰይፈ ገ/ፃዲቅ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ገ/ፃዲቀ ጨርቆስ መካከል
Bio and Emerging Technology Institute: Procurement of Proven Boran Bulls’ Semen
Government(Feb 06, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/3ccf0918-8f0e-4b24-81cd-1ddab7b2b875/open Reference
በአራዳ ክ/ከተማ አስተዳደር ዲዛይንና ግንባታ ሥራዎች ጽ/ቤት ሊያስገነባው ለፈለገው የግንባታ ሥራ አማካሪ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 06, 2026) የምክር አገልግሎት የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር አ.ማ 004/2018 ዓ.ም በአራዳ ክ/ከተማ አስተዳደር ዲዛይንና ግንባታ ሥራዎች ጽ/ቤት
የአንድነት ፓርክ የመኪና መቆሚያ ህንጻ (ፓላስፓርኪንግ) ለቢሮ አገልግሎት ወይም ለሱቅ መሸጫ የሚሆን ክፍሎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማከራየት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 06, 2026) ለቢሮ ወይም ስሱቅ አገልግሎት የሚውልየኪራይ ጨረታ ማስታወቂያጨረታ ቁጥር 3/2018 የአንድነት ፓርክ የመኪና መቆሚያ ህንጻ (ፓላስፓርኪንግ) ለቢሮ