Re-Invitation Tenders in 2021
Fortune (May 17, 2026) National Competitive Bidding (NCB) Procurement Reference Number AB-35-2025/26 1. Awash Bank invites sealed bids from eligible bidders for the supply and delivery of items listed hereunder.
Awash Bank Invites Eligible Bidders for the Procurement of Different Items.
Reporter (May 17, 2026) ሀ. ለጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ አንበሳ ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁፕር 97/1990 እና 216/1992 አንዲሁም በአዋጅ ቁጥር 1147/20121 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች በግልፅ
አንበሳ ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልፅ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (May 17, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባለበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
ኦሮሚያ ባንክ ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (May 17, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር-ንኢባ/031/18 ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በመያዣ የያዛቸውን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 መሠረት በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል።
ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በስልጤ ዞን በጦራ ከተማ አስተዳደር ጦ/መደ ሆስፒታል አገልግሎት የሚውል የሕክምና መገልገያ መሣሪያዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 01, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በስልጤ ዞን በጦራ ከተማ አስተዳደር ጦ/መደ ሆስፒታል አገልግሎት የሚውል የሕክምና መገልገያ መሣሪያዎች
IIRR Ethiopia is Inviting Qualified Suppliers and Service Providers to Express Interest in Joining Their Supplier List Across Various Categories.
Fortune (Mar 01, 2026), Capital (Mar 01, 2026) Request for Expression of Interest (EOI)Re-Advertisementto Join IIRR Supplier List – All
የትምህርት መሳሪያዎች ማምረቻ እና ማከፋፈያ ድርጅት (2018 2020) ዓ.ም ለሦስት ተከታታይ ዓመታት በዓለም አቀፍ የፋይናንስ ሪፖርት አዘገጃጀትና አቀራረብ አይ ኤፍ አር ኤስ እና የሕጋዊነት (Compliance Audit) የሚያደርግ በኢትዮጵያ የሂሳብ አያያዝና በኦዲት ቦርድ ዕውቅና ያላቸውን የኦዲት ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ሂሳቡን ለማስመርመር ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 01, 2026) በድጋሚ የወጣ ለሦስት ተከታታይ ዓመት (2018-2020) ዓ.ም የኦዲት አገልገሎት አውት ሶርስ ገዥ ግልጽ ጨረታ ቁጥር
Space Science and Geospatial Institute: Procurement of IT Equipment
Government (Mar 03, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/12bc642b-da4f-408e-ba69-8f3ca0dd2f40/open
የኦሮሚያ ግብርና ኅብረት ሥራ ማኅበራት ፌዴሬሽን ኃ/የተ/ የጽሕፈት መሣሪያዎች፣ የጽዳት እቃዎች እና የደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 01, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ግብርና ኅብረት ሥራ ማኅበራት ፌዴሬሽን ኃ/የተ/ ከዚህ በታች
ጢስ እሳት ውሃ ስራዎች የኤሌክትሮ ሜካኒካል እቃዎች፣ የክሎሪኔሽን ስርአት አቅርቦትና ተከላ፣ HDPE መበየጃ እና ጄኔሬተር፣ የማሽነሪ መለዋወጫዎች እና የውሃ ጉድጓድ ቁፋሮ ንኡስ ኮንትራት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 01, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ኩባንያችን ጢስ እሳት ውሃ ስራዎች የኤሌክትሮ ሜካኒካል እቃዎች፣ የክሎሪኔሽን ስርአት አቅርቦትና ተከላ፣ HDPE
ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት White Wood Free/Bond Paper 61x86cm 60gm ብዛት 5,000.000 ቅጠል፣ Brown Kraft 70xl00cm 70gm ብዛት 100,000 ቅጠል Cor Box (Carton) 315x215x245 A4 Size ብዛት 5,000 Cor Box37×37x43cm ብዛት1,000 እና Cor Bo× 457×317×270 ብዛት 1,000 በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመገዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 01, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 012/18 ደርጅታችን ስስራ አገልግሎት የሚጠቀምባቸውን ልዩ ልዩ ወረቀቶች ማለትም White Wood
St. Peter Specialized Hospital፡ Procurement of Aftir Stage Preparation
Government (Mar 03, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/ebd7d111-95d3-4163-bbe3-3ac155f75916/open Lot Information
የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን ተንጠልጣይ የመጋዘን ቁልፍ (70 R) ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government (Mar 03, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/6591e8dd-0fdb-43bc-9b59-e622d13fccb2/open Lot Information