Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (Jun 21, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 216/92 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ

ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ. ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 21, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ታምራት ፀጋ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ጌጤ ቀማው መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌ/መ/ደ/ፍ/ቤት በኮ/መ/ቁ.117130 በ16/05/2017ዓ.ም እና የፌ/መ/ደ/ፍ ቤት

የቤቱ ስፋት 80 ካ.ሜ. የሆነ ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Fortune (Jun 21, 2026) DASHEN BANK S.C CALL FOR NATIONAL COMPETITIVE BID (NCB) Dashen Bank invites eligible and interested bidders for the Procurement of Full Electric Minibus Vehicles. Bid Ref.

Dashen Bank S.C. Invites Eligible and Interested Bidders for the Procurement of Three (3) Full Electric Minibus Vehicles (re-bid).

Addis Zemen (Jun 20, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተገለጹ የተለያዩ የተወረሱ ዕቃዎችን በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ጨቁ 15/2018 ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ

የሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ የተወረሱ ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድር ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 30, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 021/18 ድርጅታችን ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን በግልፅ ጨረታ አወዳድር ለመግዛት ይፈልጋል።

በምስራቅ ወለጋ ዞን የኪረሙ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2019 የበጅት ዓመት በወረዳው ላሉት የመንግስት መ/ቤቶች ለ2019 የበጀት ዓመት ለተለያዩ አገልግሎት የሚውል አላቂ የጽህፈት መሳሪያዎች፤ የጽዳት ዕቃዎች፣ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች፤ የአሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፤ ሞተር ሳይክሎች፤ የቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛና የግንባታ ዕቃዎች፤ የመኪናና ሞተር ሳይክል ጎማዎች፤ የሠራተኛ ደንብ ልብስ እና ለሎች የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጋሞ ዞን ፋይናንስና ኘላን ልማት መምሪያ በ2019 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 30, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጋሞ ዞን ፋይናንስና ኘላን ልማት መምሪያ በ2019 በጀት ዓመት 1/ የጽሕፈት መሣሪያ 2/

የአርባ ምንጭ ከተማ ፋይናንስ ፕላን ልማት መምሪያ የህዝብ ላይብረሪ ጥገና ስራ፣ የህዝብ ላይብረሪ ዙሪያ አጥር ግንባታ የህዝብ ላይብረሪ ካፍቴሪያ ግንባታ እና የህዝብ ላይብረሪ ጥበቃ ቤት ግንባታ የህዝብ ላይብረሪ ግቢ ማስዋብ ስራ የህዝብ ላይብረሪ ዲጂታል የማስታወቂያ ሰሌዳ ስራ በደረጃ እና ከዚያ በላይ በተደራጁ ማህበራት አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

የአርባ ምንጭ ከተማ ፋይናንስ ፕላን ልማት መምሪያ አንድ ብሎክ ባለ አምስት ክፍል እና አንድ ብሎክ ባለ ሦስት ክፍል ግንባታ በደረጃ 8 እና ከዚያ በላይ በተደራጁ ማህበራት አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

በአራዳ ክ/ከተማ የወረዳ 2 ፋይናንስ ፅ/ቤት የተለያዩ መገልገያ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 30, 2026) የእቃዎች ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ በአራዳ ክ/ከተማ የወረዳ 2 ፋይናንስ ፅ/ቤት በ2019 ዓ/ም በጀት ዓመት በጨረታ

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ጤና ፅ/ቤት የወረዳ 11 ፈሊጶስ ጤና ጣቢያ ለ2019 ዓ.ም የስራ ዘመን የሚያስፈልጉ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የአፄ ፋሲል ቅድመ አንደኛ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ አላቂ የጽዳት እቃዎች፣ የትምህርት እቃዎች፣ የደንብ ልብስና ቋሚ ፈርኒቸሮች፣ ኮምፒውተሮችና ፕሪንተሮች እና ሌሎችም በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በሸገር ከተማ አስተዳደር በገላን ጉዳ ክፍለ ከታማ የዳለቲ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለወረዳው ሴክተር መ/ቤቶች ለማዘጋጃ ቤቱ ለ2019 በጀት ዓመት የሚውሉ የተለያዩ አላቂ የጽህፈት መሣሪያዎች፣ የሰራተኛ ደንብ ልብሶች፤ የፅዳት ዕቃዎች፣ ኤሌትሮኒክስ ዕቃዎች እና የቢሮ ፈርኒቸሮች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል