Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Feb 21, 2026) የቁም ደጉ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር OFWE/WB/Bar 02/2018 ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የኦሮሚያደንና ዱር እንስሳት ድርጅት በወለጋ ቅ/ጽ/ቤት በምስራቅ ወለጋ በምዕራብ ወለጋ ሆሮ

በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የኦሮሚያደንና ዱር እንስሳት ድርጅት በወለጋ ቅ/ጽ/ቤት በምስራቅ ወለጋ በምዕራብ ወለጋ ሆሮ ጉዱሩ ወለጋና ቄለም ወለጋ ዲስትሪክት ሥር የሚገኘውን የቁም ባሕር ዛፍ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Government(Feb 21, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/1a68b146-00b1-4519-a296-e21f9e3814e7/open Lot Information Procurement Reference Number: AKU-NCB-G-0049-2018-PUR Object of Procurement: Lot-48 ድጋሜ የወጣ የስፖርት

አክሱም ዩኒቨርሲቲ የስፖርት መገልገያ እቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

2merkato.com(Feb 20, 2026) በድጋሚ የወጣ የንብ ቀፎ ሥራ ጨረታ ማስታወቂያ ኢትዮ ዌትላንድስና ናቹራል ሪሶርስ አሶሴሽን (EWNRA) ሀገር በቀል የልማት ድርጅት ሲሆን፤ ማህበረሰብ ተኮር ለሆነ የጋጣ ንብ ማንባት ስራ አገልግሎት የሚዉል

ኢትዮ ዌትላንድስና ናቹራል ሪሶርስ አሶሴሽን (EWNRA) ሀገር በቀል የልማት ድርጅት ሲሆን፤ ማህበረሰብ ተኮር ለሆነ የጋጣ ንብ ማንባት ስራ አገልግሎት የሚዉል በቁጥር 2,000 (ሁለት ሺ) ኬንያ ቶፕ ባር ሞዴል የንብ ቀፎ በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Government(Feb 20, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/1f8d5103-56b8-4720-87d7-d40937434d8f/open Reference Number: BDU-NCB-G-0060-2018-BID-Open-Re-bid Lot Reference: BDU-CMHS-NCB-G-002-2018 Procurement Information Procurement Type: Bidding

Bahir Dar University:procurement of የጽዳት እቃዎች /cmhs/

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የደቡብ ወሎ ዞን የኩታበር ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት የተለያዩ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Oct 20, 2025)   የጨረታ ማስታወቂያ የአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የደቡብ ወሎ ዞን የኩታበር ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት 2018 ዓ.ም

በአራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 01 ህብረት ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት በ2018 ዓ.ም የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ጥገና፣ በር፣ መስኮት፣ የመብራት መስመር ዝርጋታ፣ የግድግዳ ሶኬት እድሳት ጥገና፣ የቧንቧ መስመር እና የሽንት ቤት መስመር ጥገና እና እድሳት አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

የኢትዮጵያ ማዕድን ኮርፖሬሽን ኤክስካቫተር ማሽን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Oct 20, 2025)   ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ማዕድን ኮርፖሬሽን ከዚህ በታች የተጠቀሰውን አገልግሎት /እታ ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ

በጉምሩክ ኮሚሽን አዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩከ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅና በሐራጅ ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Oct 20, 2025)   በጉምሩክ ኮሚሽን አዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተያዙና የተወረሱ ተሽከርካሪዎችንና ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ

የወራቤ ኮምፕሬሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የ2018 በጀት ዓመት የሚያገለግሉ የሕክምና መሳሪያዎችን ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Oct 20, 2025)   ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የወራቤ ኮምፕሬሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የ2018 በጀት ዓመት የሚያገለግሉ የሕክምና መሳሪያዎችን ለመግዛት ይፈልጋል።

የኢትዮጰያ ንግድ ባንክ መኖሪያ ቤት፣ ንግድ ቤት እና ትምህርት ቤት በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Oct 20, 2025)  ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጰያ ንግድ ባንክ ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተገለፁትን እና