Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (Apr 19, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ሕብረት ባንክ አ.ማ በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥሮች 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ(ጨረታ)

ሕብረት ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል

Reporter (Apr 19, 2026) NISIR MICROFINANCE ማይክሮፋይናንስ የሐራጅ ማስታወቂያ፤ ቁጥር፡ 002/2018 ንስር ማይክሮፋይናንስ ኢንስትቲዩሽን  አ.ማ ቀጥለው የተዘረዘሩትን ለብድር አመላለስ በዋስትና የያዛቸውን ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል:: መኖሪያ ቤት/ቶች ተ.ቁ

ንስር ማይክሮ ፋይናንስ ኢንስትቲዩሽን አ.ማ. መኖሪያ ቤት እና መኪና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Apr 19, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ አዲስ ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን ተሸከርካሪ በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ማንኛዉም ተጫራች ሐራጁ

አዲስ ባንክ አ.ማ. ተሽከርካሪ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 19, 2026) የመጀመሪያ ዙር የሐራጅ ማስታወቂያ ኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሀዋሳ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ ሞዳሊቲ አገልግሎት ግዴታቸውን ካልተወጡ ደንበኛ በአዋጅ ቁጥር 103/1990 እና 807/2005 መሰረት የተረከባቸውንና ከዚህ በታች

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሀዋሳ ዲስትሪክት የዳቦ መጋገሪያ ማሽነሪዎችና መሳሪያዎች ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

The Mencho Woreda Agriculture and Land Office Invites Sealed Bids for the Construction of the Kawa Project in Jimma Zone, Mancho Woreda, Oromia National Regional State, Financed by the World Bank’s Food System Resilience Program

ኢትዮ ቴሌኮም አር ጄ 11 ኮአግዥዋል ኬብል እና ኮኔክተር (RG-11 Coaxial Cable with Connectors) ለማቅረብ ብቁ የሆኑ ተጫረቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ካኪ ፖስታ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government(Dec 30, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/9743c9a4-f086-4092-a378-b4d19f46505a/open Lot Information Procurement

ኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የመኪና ሸራ 6*4 የሆነ በአንደኛ ደረጃ የሀገር ውጭ (imported) ለመሬት ምንጣፍ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government(Dec 30, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/d0825756-ccd1-4187-b965-0a11854bc871/open Lot Information Procurement

የቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 09 አስተዳደር ፋይናንስ ጽህፈት ቤት ለ2018 በጀት አመት ተጫራቾችን አወዳድሮ የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 30, 2025) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 02/2018 የቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 09 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ለ2018 በጀት

በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ አገልግሎት ለሠራተኞች የሚውል ፓስተራይዝድ ወተት በዓመት 184,764 ሊትር ለአንድ ዓመት ውል ገብቶ ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ ቅጥር ግቢና (90ኪሜ) እና ታጠቅ ቅርንጫፍ (10ኪሜ) የሚያቀርብ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Dec 29, 2025) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ ሙኒራ ሬድዋን እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ጀማል አወል መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም

አባ ወልደ ትንሣኤ ግዛው የእናቶችና ሕፃናት በጎ አድራጎት ሀገር በቀል ድርጅት እ.ኤ.ዘ.አ ከ2025 ጀምሮ ለድርጅቱና በሥሩ ለሚገኘው ለቦሌ ቡልቡላ አቡነ ዲዮስቆሮስ መካከለኛ ክሊኒክ ዓመታዊ ሂሣባቸውን በሕጋዊ የውጭ ኦዲተሮች አወዳድሮ ማስመርመር ይፈልጋል

በአማራ ብሔራዊ ክልዊ መንግሥት የግብርና ቢሮ በምግብ ሥርዓት ማጠናከሪያ ፕሮግራም በጀት ድጋፍ ለፕሮግራሙ ተጠቃሚ ወረዳዎች አገልግሎት የሚውል የእንስሳት ላቦራቶሪና ክሊኒክ እቃዎች፣ የፈሳሽ ናይትሮጂን ኮንቴነር እና የእርሻ ትራክተር ሕጋዊ የሆኑ አቅራቢዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል