Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen (Apr 27, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የሐራጅ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር 006/ 2018 በደ/ኢ/ክ/መንግሥት የግብርና ቢሮ የወላይታ ሶዶ ግብርና ኮሌጅ በ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የማይሰጡ ዕቃዎችን
በደ/ኢ/ክ/መንግሥት የግብርና ቢሮ የወላይታ ሶዶ ግብርና ኮሌጅ በ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የማይሰጡ ዕቃዎችን የንብረት አስወጋጅ ኮሚቴ ከለዩት ዕቃዎች ውስጥ አንዱ የኤሌክትሪክ ኬብል ሲሆን እንዲወገድ ባቀረቡት መሠረት በግልጽ ሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 28, 2026) የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት ጌዴኦ ዞን የኮቾሬ ወረዳ ፍርድ ቤት አጥር ግንባታ እና የቢሮ ህንጻ ጥገና ለማካሄድ በግንባታ ሥራ ላይ የተሰማሩ የሥራ
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት ጌዴኦ ዞን የኮቾሬ ወረዳ ፍርድ ቤት አጥር ግንባታ እና የቢሮ ህንጻ ጥገና ለማካሄድ በግንባታ ሥራ ላይ የተሰማሩ የሥራ ተቋራጮችን አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 27, 2026) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ከላይ በርዕሱ ለመግለፅ እንደተሞከረዉ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በየካ ክፍለ ከተማ የየካ መሳለሚያ ጤና ጣቢያ በ2018 በጀት ዓመት የ2ኛ ዙር ግልፅ ጨረታ
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በየካ ክፍለ ከተማ የየካ መሳለሚያ ጤና ጣቢያ በ2018 በጀት ዓመት አላቂ እና ቋሚ የህክምና እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 27, 2026) የተያዙና የተወረሱ ተሸከርካሪዎችንና ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 50/2018 በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ
በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል
Addis Zemen(Jan 18, 2026) በድጋሚ ወጣ ሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ መኪና ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል
Addis Zemen(Jan 18, 2026) የሃራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን ብድር
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የተለያዩ ዓይነት የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን ባሉበት ሁኔታ እና ቦታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 18, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር ኢኤአ/ ንአ/ግጨ 07/2018 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የተለያዩ ዓይነት የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን ባሉበት ሁኔታ
The National Regional State of Oromia Invites Bids for the Construction of Water Supply Systems for Three Health Centers in Guji Zone: Harte, Dida Guda, and Me’e Boko.
Addis Zemen(Jan 18, 2026) NOTICE OF INVITATION FOR BID NATIONAL COMPETITIVE BIDDING The National Regional State of Oromia has allocated
Roseta General Trading Plc Invites Eligible Iron Bar Suppliers to Participate in a Tender for the Supply of Iron Bars for a 12-story Residential Building in Diredawa, Implemented as a Public-Private Partnership (PPP).
Reporter(Jan 18, 2026) Tender Roseta General Trading Plc herbay invites eligiable and interested iron bar suppliers to partcipoate in a
የአየር መንገድ አውሮፕላን አብራሪዎች ማህበር (Air Lines Pilots Association, Ethiopia) በቦሌ ድልድይ አካባቢ በራሱ ግቢ ውስጥ በተገነባ ዘመናዊ ኪችን ውስጥ የፒዛ እና ሌሎች ዘመናዊ ምግቦች አገልግሎት ለመስጠት የሚውል ክፍልን በጨረታ አወዳድሮ ለሁለት (2) ዓመት ጊዜ ለማከራየት ይፈልጋል
Reporter(Jan 18, 2026) የዘመናዊ ምግቦች ኪችን/ክፍል የኪራይ ጨረታ ማስታወቂያ የአየር መንገድ አውሮፕላን አብራሪዎች ማህበር (Air Lines pilots’s Association, Ethiopia) በቦሌ ድልድይ
ፀሐይ ኢንዱስትሪ አ.ማ. ቃሊቲ ብረታ ብረት ፋብሪካ ለከባድ ጭነት ተሽከርካሪ የሚውሉ ጎማዎች ብዛት 400 እና ቸርኬ (Him) ብዛት 290 በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Reporter(Jan 18, 2026) Document Title: Tender No 011/2018Document No OF/KMPF/254 (PrNo.008)የጎማ ግዢ ጨረታ ማስታወቂያ ፀሐይ ኢንዱስትሪ አ.ማ. ቃሊቲ ብረታ ብረት
The Guji Zone Health Office Invites Bids for the Construction of a Comprehensive Health Post Project in Arda Jila Me’e Boko District, Sema Hindale Kebele
Addis Zemen(Jan 18, 2026) NOTICE OF INVITATION FOR BID NATIONAL COMPETITIVE BIDDING. The National Regional State of Oromia has allocated
የኤፍራታና ግድም ወረዳ ፍርድ ቤት 290 ካ.ሜ ቦታ ላይ ያረፈ መኖሪያ ቤት መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 18, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ አቶ አልፈነው ቦጋለ እና በአፈ/ተከሳሾች 1ኛ/ አቶ አበራ ማሞ 2ኛ/ ወ/ሮ ሃይማኖት ማሞ