Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Apr 27, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የሐራጅ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር 006/ 2018 በደ/ኢ/ክ/መንግሥት የግብርና ቢሮ የወላይታ ሶዶ ግብርና ኮሌጅ በ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የማይሰጡ ዕቃዎችን

በደ/ኢ/ክ/መንግሥት የግብርና ቢሮ የወላይታ ሶዶ ግብርና ኮሌጅ በ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የማይሰጡ ዕቃዎችን የንብረት አስወጋጅ ኮሚቴ ከለዩት ዕቃዎች ውስጥ አንዱ የኤሌክትሪክ ኬብል ሲሆን እንዲወገድ ባቀረቡት መሠረት በግልጽ ሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 28, 2026) የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት ጌዴኦ ዞን የኮቾሬ ወረዳ ፍርድ ቤት አጥር ግንባታ እና የቢሮ ህንጻ ጥገና ለማካሄድ በግንባታ ሥራ ላይ የተሰማሩ የሥራ

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት ጌዴኦ ዞን የኮቾሬ ወረዳ ፍርድ ቤት አጥር ግንባታ እና የቢሮ ህንጻ ጥገና ለማካሄድ በግንባታ ሥራ ላይ የተሰማሩ የሥራ ተቋራጮችን አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 27, 2026) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ከላይ በርዕሱ ለመግለፅ እንደተሞከረዉ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በየካ ክፍለ ከተማ የየካ መሳለሚያ ጤና ጣቢያ በ2018 በጀት ዓመት የ2ኛ ዙር ግልፅ ጨረታ

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በየካ ክፍለ ከተማ የየካ መሳለሚያ ጤና ጣቢያ በ2018 በጀት ዓመት አላቂ እና ቋሚ የህክምና እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 27, 2026) የተያዙና የተወረሱ ተሸከርካሪዎችንና ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 50/2018 በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ

በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Partnership for Pastoralists Development Association (PAPDA) Invites Quotations for Vehicle Rental, Construction Services and Dignity Kit Supply for Drought-affected Populations in Oromia Region, and Water Supply Rehabilitation/upgrading in Oromia and Somali Regions.

World Vision International Ethiopia (WVE) Invites Bids for an Annual Outcome Monitoring Survey Focused on Reducing Environmental Shocks, Improving Livelihoods, and Empowering Women in Ethiopia.

Reporter(Jan 18, 2026) PROCUREMENT REFERENCE NUMBER: WVIE/SCM/00081/26Invitation to Bid for Provision of Annual Outcome Monitoring Survey on Reducing Environmental Shocks.

የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር በዘርፉ የተሰማሩ የደረቅ ጭነት ትራንስፖርት አገልግሎት አቅራቢ ድርጅቶችን በጨረታ በማወዳደር ከአሸናፈው ድርጅት ጋር እንደ ሁኔታው የሚታደስ ለ1 (አንድ) ዓመት የደረቅ ጭነት የትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ መፈራረም ይፈልጋል

ብርሃን ባንክ በ2018 በጀት ዓመት ለሰራተኞች አገልግሎት የሚውል የተለየዩ የደንብ ልብስ ግዥ ለማከናወን በዘርፉ የተሰማሩ ተጫራቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Reporter(Jan 18, 2026) የደንብ ልብስ ግዥ ጨረታ (በድጋሚ የወጣ) አገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ የጨረታ ቁጥር ብ/ባ/ግጨ/ደል/2025/26/18 1. ብርሃን ባንክ በ2018

የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት ለአዘጋጀው የፉትሳል መጫወቻ ሜዳ ኪራይ አገልግሎት የሚሰጡ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ከአቅራቢዎች ለማከራየት ይፈልጋል

Reporter(Jan 18, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት ለአዘጋጀው የፉትሳል መጫወቻ ሜዳ ኪራይ አገልግሎት የሚሰጡ ድርጅቶችን

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋ ይናንስ አ.ማ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል

Addis Zemen(Jan 18, 2026) የሃራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን ብድር

በምስራቅ ወለጋ ዞን የጉቶ ጊዳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳው ውስጥ ላሉት የመንግስት መ/ቤቶች ለ2018 የበጀት ዓመት ለተማሪዎች ምገባ የሚውል የተለያዩ የምግብ ዓይነቶችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ ለሚያከናውናቸው የመንገድ ግንባታ እና ጥገና ሥራ አገልገሎት የሚውሉ የተለያዩ ማሽነሪዎች እና ተሽከርካሪዎች በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድር መግዛት ይፈልጋል

Reporter(Jan 18, 2026) የማሽንና ተሽከርካሪ ግዥ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ገመኮኤ 04/2018 የአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ ለሚያከናውናቸው የመንገድ

The Kore Woreda Agriculture and Land Office Invites Sealed Bids for the Construction of Laga Hari Fruit and Vegetable Market Centers in the Oromia Region.

Ethiopian Herald(Jan 18, 2026) Invitation to BidProcurement Reference Number: ET-OROMIA KORE WOR-FSRP-516651-CW-RFB/26 The Kore Woreda Agriculture and Land Office intends