Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Government (May 14, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/b8dc975d-8eb7-45a6-bfff-0846d29a450e/open Lot Information Procurement Reference Number: RG-NCB-G-0058-2018-PUR Object of Procurement: ለ3ኛ ጊዜ የወጣ

Republican Guard: ለ3ኛ ጊዜ የወጣ ጥሬ ቡና ግዥ – Lot-057- 2018

Addis Zemen (May 14, 2026) ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን ሰብአዊ ድጋፍና ልማት ኮሚሽን ከዚህ በታች የተገለጸዉን የሰርቨር ኮምፒውተር ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

የኢትዮጵያ ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን ሰብአዊ ድጋፍና ልማት ኮሚሽን የሰርቨር ኮምፒውተር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 14, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ምሥራቅ ሪጅን በሁሩታ፣ ዲክሲስ፣ ጎንዴ፣ መቂና በገላን የሕንጻ ማሳመር ሥራ፣ የጥበቃ ቤት፣ ደረቅ ሽንት ቤትና የአጥር ሥራ በግንባታ

ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ምሥራቅ ሪጅን በሁሩታ፣ ዲክሲስ፣ ጎንዴ፣ መቂና በገላን የሕንጻ ማሳመር ሥራ፣ የጥበቃ ቤት፣ ደረቅ ሽንት ቤትና የአጥር ሥራ በግንባታ ዘርፍ የተሰማሩና ደረጃቸው GC/BC 7 እና ከዚያ በላይ የሆኑ ኮንትራክተሮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 14, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ 08/2018 የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ጠቅላይ ፍ/ቤት ለመ/ቤቱ ለሥራ አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች የተገለጸውን እቃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ጠቅላይ ፍ/ቤት ለመ/ቤቱ ለሥራ አገልግሎት የሚውል የኤሌክትሮኒክስ እንዲሁም የሲስተም ዕቃዎችና አገልግሎትና ዝርጋታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የተለያዩ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ በግልፅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 25, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የተለያዩ

የቦታ ስፋት 172 ካ.ሜ. የሆነ ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Feb 25, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ሙሉጌታ ፀሀይ እና የፍ/ባለዕዳ ተስፋዬ ጥበቡ መካከል ስላለው የፍርድ ኣፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል

የመኪና የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Feb 25, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አቶ አሸናፊ ዘነበ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ አለማየሁ ግርማ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም

የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ ንብረቶች በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ ንብረቶች በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የቤቱ ስፋት 140 ካ.ሜ አጠቃላይ የይዞታው ስፋት 150 ካ.ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Feb 25, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ብሩክ ታደሰ እና የፍ/ባለዕዳ ጌታነህ ታደሰ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Feb 25, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት የውባዳር ጥላሁን እና በፍ/ባለዕዳ እነ በለጠች ራህማቶ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ

የቤቱ ስፋት 140 ካ.ሜ አጠቃላይ የይዞታው ስፋት 150 ካ.ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Feb 25, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ብሩክ ታደሰ እና የፍ/ባለዕዳ ጌታነህ ታደሰ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል

ONE ACRE FUND ጥራቱን የጠበቀ Double A ብራንድ የሆነ የA4 ፎቶ ኮፒ ወረቀት አቅራቢዎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Reporter(Feb 25, 2026) የዋጋ ማቅረቢያ መጠየቂያ (RFQ) ቀን፦ የካቲት 6 2018 ዓ.ም የA4 መጠን Double A ፎቶ ኮፒ ወረቀት ግዢን