Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (May 22, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር : AMFI/12/2018 አኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/990 (እንደተሻሻለው) እና 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ
አኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. የንግድ ቤት፣ የመኖሪያ ቤት እና ባጃጅ በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (May 22, 2026) በድጋሚ ለ 3ኛ ጊዜ አየር ላይ የዋለ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ጨ.ፌ.መ.ህ.ግ.ፕ.ጽ/ቤት 03 /2018 በከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር የፌደራል መንግሥት ሕንጻዎች ግንባታ ፕሮጀክት ጽ/ቤት በ2018
በከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር የፌደራል መንግሥት ሕንጻዎች ግንባታ ፕሮጀክት ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት ላይ የሚውሉ የተለያዩ የግንባታ እቃዎችን በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (May 22, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 35/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መጣቢዎች ተይዞው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተርሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች፤ አልባሳት
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መጣቢዎች ተይዞው እና ተወርሰው የሚገኙ ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (May 22, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በ21/09/2018 በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ
የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሜዲካል ኮሌጅ ተደራራቢ አልጋ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government (Mar 10, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/f47ae7e0-6176-48b4-851d-7240e77a7c43/open Lot Information
Alert Comprehensive Specialized Hospital: Procurement of Printing Service
Government (Mar 10, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/317a3a57-944a-4581-9aa8-f40a62d20276/open Lot Information
Armauer Hansen Research Institute፡ Procurement of Service of Pest Control to Reduce & Element
Government (Mar 10, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/e733cdff-d0e8-4f01-90ee-a33459e2d770/open Lot Information
የደብረ ብርሃን ከተማ ወረዳ ፍ/ቤት በ150 ካ.ሜትር ላይ ያረፈ መኖሪያ ቤት መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 10, 2026) በአፈ ከሣሽ ኩሪ ኪዳኔ ወኪል የባሶ/ወ/ወ/ፍትህ ጽ/ቤት የፍታብሄር የስራ ሂደት ዐቃቢ ህግ እና በአፈ/ተከሣሽ አይናለም
The Deutsche Gesellschaft Für Internationale Zusammenarbeit (GIZ) GmbH Invites Local Suppliers to Submit Bids for the Supply, Transportation, Installation, and Training for Building Electrical Installations and Fence Works for Selected Off-grid Schools and Social Institutions.
2merkato.com (Mar 10, 2026) Bid AnnouncementBuilding electrical installations, supply of materials for selected off grid schools and other social institutions
በደ/ምዕ/ኢ/ከ/መ/በካፋ ዞን በጌሻ ወረዳ የሹኒቲ ማዘጋጃ ቤት በ2018 በጀት ዓመት በመደበኛ ካፒታል በጀት በከተማው ላይ አደባባይ ለማስገንባት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 10, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር ግ/018/18 በደ/ምዕ/ኢ/ከ/መ/በካፋ ዞን በጌሻ ወረዳ የሹኒቲ ማዘጋጃ ቤት በ2018
የኢትዮጵያ አዲስ ኪዳን መጥምቃዊት ቤተክርስቲያን ልማት ኮሚሽን በደብረ ብርሀን ከተማ ሰብአዊ ድጋፍ ለሚያስፈልጋቸው ወገኖች በክፍት ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 10, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ አዲስ ኪዳን መጥምቃዊት ቤተክርስቲያን ልማት ኮሚሽን በደብረ ብርሀን ከተማ ሰብአዊ ድጋፍ ለሚያስፈልጋቸው
የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ መምሪያ ለአላሙራ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል የላውንደሪ ማሽን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 10, 2026) ጨረታ ማስታወቂያ የሀዋሳ ከተማ አስ/ፋ/ኢ/ል/መምሪያ በሀዋሳ ከተማ አስ/ ጤና ለአላሙራ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል የላውንደሪ ማሽን
የመኪና የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Mar 10, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ ሳሌም ቦጋለ እና የፍ/ባለዕዳ አቶ መዝገቡ ንዳ መካከል ስላለው የፍርድ