Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Bekur (Jun 15, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ  ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ጎንደር ዞን የሀሙሲት ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በሀሙሲት ከተማ ቀጠና 01 አውራ ጎዳና ላይ ቀጠና 04 ጎህ ት/ት ቤት

በደቡብ ጎንደር ዞን የሀሙሲት ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በሀሙሲት ከተማ ቀጠና 01 አውራ ጎዳና ላይ ቀጠና 04 ጎህ ት/ት ቤት ላይ፣ ሀሙሲት ፖሊስ ጣቢያ ላይ እንዲሁም ሀሙሲት መዘጋጃ ቤት ቅጥር ግቢ ውስጥ ያሉ ብረታ ብረቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

ሸገር ከተማ ትራንስፖርት እና ሎጂስቲክ ተቋም በኤሌክትሪክ ኃይል የሚሰራ አውቶብስ በግልፅ ጨረታ ግዥ ለመፈፀም በቀን 19/02/2018 ዓ.ም. አዲስ ዘመን ጋዜጣ 85ኛ ዕትም፣ ቁጥር 049 በገፅ 39 ላይ በድጋሚ ታትሞ ጨረታ መውጣቱ ይታወሳል፡፡ ይሁን እንጅ በቴክኒካል ጉድለት እና በበጀት እጥረት ምክንያት የጨረታ ሰነዱ አለመከፈቱን እየገለጽን፣ ጨረታው የተሰረዘ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

Addis Zemen (Jun 15, 2026) የጨረታ መለያ ቁጥር ዐዐ7/ 2018 ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የሐራጅ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ በደ/ኢ/ክ/መንግስት የግብርና ቢሮ የወላይታ ሶዶ ግብርና ኮሌጅ በ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የማይሰጡ

በደ/ኢ/ክ/መንግስት የግብርና ቢሮ የወላይታ ሶዶ ግብርና ኮሌጅ በ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የማይሰጡ ዕቃዎችን የንብረት አስወጋጅ ኮሚቴ ከለዩት ዕቃዎች ውስጥ አንዱ የኤሌክትሪክ ኬብል ሲሆን እንዲወገድ ባቀረቡት መሠረት በግልጽ ሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Government (Jun 16, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/2c6ef091-aba6-4728-9eb7-c35c5fb6b72e/open Lot Information Procurement Reference Number: AKU-NCB-G-0175-2018-PUR Object of Procurement: Lot-178ድጋሜ የወጣ የሞተር

አክሱም ዩኒቨርሲቲ: ድጋሜ የወጣ የሞተር ዘይት ባለ 5 ሊትር ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የወንዶች የጸጉር ቤት እቃዎች የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Apr 10, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት የገርጂ ጊዮርጊስ የገበያ ሱቆች አ.ማ እና የፍ/ባለዕዳ ውብአለም ብርሀኑ

Heineken Breweries S.C is Seeking Qualified HDV Garages for Maintenance Services of Their Truck Fleet.

The Reporter (Apr 11, 2026) Expression of Interest for High Duty Vehicles Garages Heineken Breweries S.C is looking for qualified

Yets Family Focus (YFF) Invites Qualified Audit Firms to Submit Proposals for an External Audit of the Fiscal Year Ending December 31, 2025.

The Reporter (Apr 11, 2026) INVITATION TO BID FOR EXTERNAL AUDIT Yets Family Focus (YFF) is a local NGO and

Ministry of Education: Procurement of ICT Equipment

Government (Apr 11, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/20a8c053-8748-4575-9346-eda3a892d07e/open Invitation to

St. Peter Specialized Hospital: Procurement of Printing and Publishing Services

Government (Apr 11, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/d79765c0-8654-4ca1-a4fa-41f8dba5b75f/open  Invitation to

Addis Ababa Road Authority: Procurement of Event Management Services

Government (Apr 11, 2026) 00የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም!  https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/b30e0504-f8e0-4537-bdc5-2ad18fbb8104/open  Invitation to

Hawassa University: Procurement of ICT Equipment

Government (Apr 11, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/25e2271e-5b45-47c4-ab92-2685a9677fd5/open  Invitation to

Tourism Training Institute: Procurement of ICT Equipment

Government (Apr 11, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/252dbf1e-1780-442b-afa6-fc5963c24b7d/open  Invitation to

አክሱም ዩኒቨርሲቲ የፅሕፈት መሳርያ እቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government (Apr 11, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/b0db03b6-4f7f-4880-bb7f-f6665351a558/open Lot Information