Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter(Mar 01, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /እማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን እና በሰንጠረዡ ውስጥ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) ለባንኮች በተሰጠው ስልጣን መሠረት ንብረቶቹ ባሉበት

አቢሲንያ ባንክ ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Government(Mar 04, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/9c6c7f45-1956-42e1-8145-b0d1ab3aef1c/open Reference Number: MoR-NCB-G-0255-2018-BID-Open-Re-bid Lot Reference: mor/ncb/nc/2018 Procurement Information Procurement Type: Bidding

Ministry of Revenue Procurement of የተፈጥሮ አበባ ግዥ (Hade Office) 03

Reporter(Mar 01, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፡-017/2018 አሐዱ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣንና ውክልና መሠረት ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ተ.ቁ የተበዳሪው ስም የመያዣ ሰጪ

አሐዱ ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Mar 01, 2026)  የሐራጅ ማስታወቂያ ሕብረት ባንክ አ.ማ በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ  ቁጥሮች 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ(ጨረታ) አወዳድሮ

ሕብረት ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልፅ ሐራጅ(ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Ethiopian Customs Commission: PROCUREMENT OF HOTEL SERVICE AT ADDIS ABABA /2018/K/

Government (Apr 28, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/87653fdd-e72c-4d2f-8148-93d1fc89de09/open

ኤ.ኤን.ደብሊው.አር የገበያ ማዕከል አክሲዮን ማኅበር በኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ላይ ለመመዝገብ እና አክሲዮን ለማቅረብ በመዘጋጀት ላይ ስለሆነ፣ በEthiopian Capital Market Authority የተፈቀደለት እና ብቃት ያለው የካፒታል ገበያ አማካሪ (Transaction/Financial Advisor) ለመምረጥ እንዲሁም የቴከኒክ እና የፋይናንስ አቅርቦት እንዲያቀርቡ ተጫራቾችን አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል

በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የድሬድዋ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት ለቶጎ ጫሌ መገንጠያ ጅጅጋ ኤርፖርት የአስፋልት መንገድ ሥራ ፕሮጀክት ለአማካሪ ድርጅቱ ሠራተኞች ለፕሮጀክቱ ሥራ እንቅስቃሴ አገልግሎት የሚውል በቁጥር (4) አራት ዳብልካፕ ተሽከርካሪ መከራየት ይፈልጋል

የጂንካ ማረሚያ ተቋም ለ2018 በጀት ዓ.ም ለሕግ ታራሚዎች ለምግብ አገልግሎት የሚዉል የፊኖ ዱቀት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 28, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጂንካ ማረሚያ ተቋም ለ2018 በጀት ዓ.ም ለሕግ ታራሚዎች ለምግብ አገልግሎት የሚዉል የፊኖ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ የመኪና እና ማሽነሪዎች GSE/GTV/ ሞተር እና የተለያዩ የሜካኒካል ክፍሎች የጥገና እና የማሻሻያ አገልግሎት መስጠት የሚችሉ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በረጅም ዓመት ኮንትራት ለማሰራት ይፈልጋል

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ትራንስፖርትና መንገድ ልማት አስተዳደር ቢሮ ለአሽከርካሪ ብቃት ማረጋገጫ ፈቃድ ህትመት አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ቁሳቁሶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 28, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 53/2018 በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ትራንስፖርትና መንገድ ልማት አስተዳደር ቢሮ ለአሽከርካሪ

አማራ ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድር ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 28, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር አማራ ባንክ/35/2018 አማራ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው

አሶሳ ጉ/መቅ/መቆ/ጣቢያ የተተዉ፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የሚገኙ ኮስሞቲክስ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግጨጽ ጨረታ አወዳድሮ ለሰመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 28, 2026) ለ2ኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ አሶሳ ጉ/መቅ/መቆ/ጣቢያ የተተዉ፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ መንገድ ሲንቀሳቀሱ በጊዘን

የኢ.ፌ.ዴ.ሪ የመንግሥት ግዥ አገልግሎት ንብረትነታቸው የጤና መድህን ድርጅት፣ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት፣ የኢትዮጵያ ጂኦሎጂካል ኢንስቲትዩት፣ የእንስሳት ጤና ኢንስቲትዩት፣ የኢትዮጵያ የዱር እንስሳት ጥበቃ ባለስልጣን፣ የህገ መንግስት ጉዳዮች አጣሪ ጉባኤ ጽ/ቤት፣ የሀረማያ ዩኒቨርሲቲ፣ አክሱም ዩኒቨርሲቲ፣ የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የሆኑ የኤሌክትሮኒክስ ቆሻሻዎች ባሉበት ቦታና ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል