Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Government(Feb 04, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/65479feb-8f50-4fb4-b0b3-9fc178128296/open Reference Number: BRU-NCB-G-0032-2018-BID-Open-Re-bid Lot Reference: BRU/0020 Procurement Information Procurement Type: Bidding

Borana University: Procurement of Engine Oil

Government(Feb 04, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/c4156b9c-8382-48ba-a6f5-7cf6444deba5/open Reference Number: MoR-NCB-G-0294-2018-BID-Open-Re-bid Lot Reference: Mor-NCB-G-0011 Procurement Information Procurement Type: Bidding

Ministry of Revenue: Mor-East-Procurement Drink Water 1/2 /ግማሽ ሊትር የመጠጥ ውሃ ግዥ

Reporter(Feb 04, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አማ/ የሰጠው ብድር ባለመከፈሉ የብድር መያዣ ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም ተጫራቾች ለጨረታ ከመቅረባቸው በፊት የሚከተሉትን ደንቦች መገንዘብ

አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ./ የመኖሪያ ቤት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Feb 04, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ስኬት ባንካ አ.ማ (የቀድሞ አዲስ ብድርና ቁጠባ ተቋም አ.ማ) ብድር ሲሰጥ በመያዣነት የያዛቸዉን ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች ባሉባት ሁኔታ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 እና እንደተሻሻለዉ አዋጅ

ስኬት ባንካ አ.ማ መኖሪያ ቤት ባሉባት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ጤና ጽ/ቤት የሠላም ፍሬ ጤና ጣቢያ በ2017 በጀት ዓመት ዕቃዎች እና መገልገያ መሳሪያዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛትና ማሰራት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር ሠ/ፍ/ጤ/ጣ/ግ/ጨ/001/2017 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ጤና ጽ/ቤት የሠላም ፍሬ ጤና ጣቢያ በ2017 በጀት

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በምስራቅ ጉራጌ ዞን የቡታጅራ አጠቃላይ ሆስፒታል ውስጥ የሚገኘውን ባህር ዛፍ እና ፅድ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

የባህር ዛፍ እና ፅድ እንጨት ሽያጭ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በምስራቅ ጉራጌ ዞን የቡታጅራ አጠቃላይ ሆስፒታል ውስጥ የሚገኘውን

ቦሌ ማተሚያኃ.የተ.የግ.ማህበር ከህንጻው ከፊት በኩል ከዋናው አስፋልት መንገድ መግቢያ ያለውን እና በአዲስ መልክ ተገንብቶ የተጠናቀቀ ቤት ለንግድ መጠቀሚያነት በጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል

የንግድ ቤት ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቦሌ ማተሚያኃ.የተ.የግ.ማህበር ከህንጻው ከፊት በኩል ከዋናው አስፋልት መንገድ መግቢያ ያለውን እና በአዲስ መልክ ተገንብቶ የተጠናቀቀ ቤት

የመኪና የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የፍ/ባለመብት አቶ ዮናስ መንግስቴ እና የፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ የትናየት ደስታ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያ ደረጃ

Ethiopian News Agency Invites Eligible Bidders for the Procurement of TV LED 65-Inch

Invitation for Bid TV LED 65-Inch (ቲቪ ኤልኢዲ 65 ኢንች) Lot Information Procurement Reference Number: ENA-NCB-G-0008-2017-PUR Object of Procurement: TV

አክሱም ዩኒቨርሲቲ ትኩስ የበሬ ስጋ፣ የተለያዩ የመኪና ጎማዎች እና መለዋወጫ፣ የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እና የምግብ ቤት ማሽኖች መለዋወጫ እቃዎች በግልፅ ብሄራዊ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር AK/NU/PPPAD/3970/02/2016 አክሱም ዩኒቨርሲቲ ቀጥሎ የተገለፁትን የእቃዎች ግዥ ከህጋዊ ነጋዴዎች በግልፅ ብሄራዊ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል የእቃዎች አቅርቦት

Ethiopian News Agency Invites Eligible Bidders for the Procurement of Flower Stand

Invitation for Bid Flower Stand (የአበባ ማስቀመጫ) Lot Information Procurement Reference Number: ENA-NCB-G-0007-2017-PUR Object of Procurement: Flower Stand (የአበባ ማስቀመጫ)

የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋይ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት የጽህፈት መሣሪያዎችን፣ የጽህፈት መሣሪያዎችን፣ የባለሁለት እግር የመኪና መለዋወጫ፣ ተሸከርካሪዎችን ለመግዛት ይፈልጋል

ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የቤንች ሸኮ ዞን የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋይ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በወረዳው ውስጥ

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል

በድጋሚ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ