Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Government(Jan 23, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/aab3be3a-51ed-4557-be05-f0a672b3814f/open Lot Information Procurement Reference Number: FFIC-NCB-G-0067-2018-PUR Object of Procurement: ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ ኤል
የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ኤል ዲ አምፖል ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 21, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል ተ.ቁ የዕቃው አይነት መለኪያ የጨረታ ማስከበሪያ በብር ለጨረታ የቀረበ የአንዱ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ የተለያዩ ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Jan 21, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር ሲባ/ህአዲ/ሐራጅ/015/2018 ሲንቄ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረበዉን ንብረቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪ ስም የንብረት
ሲንቄ ባንክ አ.ማ መኖሪያ ቤት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 21, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2018 የበጀት ዓመት፡ 1. የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ለሁለተኛ እና ለሶስተኛ ጊዜ 2. ለኮሚኒቲ ፋርማሲ መድኃኒቶች ለሁለተኛ ጊዜ 3. የ“Orthopedic እቃዎች
የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2018 የበጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን ለሁለተኛ ጊዜ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ገቢዎች ሚኒስቴር የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የታክስ ባለዕዳውን ሀብቶች የኢትዮጵያ ገቢዎች ሚኒስቴር በአዋጅ 983/08 አንቀጽ 41 በተሰጠው ሥልጣን መሰረት በግልፅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01 የግብር ታክስ ከፋይ ስም ዳሞታ የትምህርት አገልግሎት የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር 0055113605
በሸገር ከተማ አስተዳደር የገፈርሳ ጉጄ ክፍለ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት አካውንት ቁጥር ስህተት ስለተፈጠረ የጨረታ ማስተካከያ
ማስተካከያ በሸገር ከተማ አስተዳደር የገፈርሳ ጉጄ ክፍለ ከተማ ለክፍለ ከተማው ሴክተር መ/ቤቶች፣ ለማዘጋጃ ቤቱ እና ለውክልና መ/ቤቶች ለ2017 በጀት ዓመት
የሆሣዕና ትምህርት ኮሌጅ በ2017 በጀት ዓመት የተማሪዎች ዶርም አገልግሎት የመኝታ አልጋ፣ ቁም ሣጥኖች፣ ወንበሮች፣ ጠረጴዛዎች እና የተለየዩ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የሆሣዕና ትምህርት ኮሌጅ በ2017 በጀት ዓመት በካፒታል በጀት ከዚህ በታች የተጠቀሰውን ለኮሌጁ ሥራ አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎች በካፒታል በጀት
Amanuel Mental Specialized Hospital Invites Eligible Bidders for the Procurement of Sport Materials
Invitation to Bid Procurement of Sport Materials 08 Procurement Reference No: AMSH-NCB-G-0023-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification
የአፍሪካ አንድነት ቁ.2 አጸደ ሕጻናትና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት የደንብ (የስራ ልብስ)፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ አላቂ የሕክምና እቃዎች፣ አላቂ የትምህርት እቃዎች፣ አላቂ የጽዳት እቃዎች፣ ልዩ ልዩ መሳሪያዎች፣ ለፕላንት ማሽነሪ መሳሪያዎች መግዣ እንዲሁም ለሕንጻ ቁሳቁስና ተገጣጣሚ እቃዎችን በመጀመሪያ ዙር በሚወጣ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ት/ቤቱ መግዛት ይፈልጋል
የመጀመሪያ ዙር የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር አፍ አን/ቁ.2/አጸ/ህጻ/የመ/ደ/ት/ቤት/01/2017 ዓ.ም የአፍሪካ አንድነት ቁ.2 አጸደ ሕጻናትና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ለ2017
የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት እነ ተማሪ ማራማዊት ሰለሞን እና በፍ/ባለዕዳ አቶ አለሙ ተሰማ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ
በጉለሌ ክፍለ ከተማ ሥራ አሰኪያጅ ጽ/ቤት ግዥ አስተዳደር ቡድን የ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 03/2016 ዓ.ም. በጉለሌ ክፍለ ከተማ ሥራ አሰኪያጅ ጽ/ቤት ግዥ አስተዳደር ቡድን የ2017 በጀት ዓመት ከዚህ በታች
የአክሲዮን ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ወጋገን ባንክ እና የፍ/ባለዕዳ እነ ኤንስሪ ኤች ትሬዲግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል ከፍተኛ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጎንደር ዲስትሪክት የመኖሪያ ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 30/2016 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጎንደር ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 መሰረት