Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Jan 26, 2026) የተያዙ የተወረሱ ተሽከርካሪዎችንና ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 37/2018 በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ እንዲሁም
በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Jan 25, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን እና በሰንጠረዡ ውስጥ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) ለባንኮች በተሰጠው ስልጣን መሠረት ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ
አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Jan 25, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፣ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/016/2018 ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪው ስም የንብረት አስያዥ
ቡና ባንክ አ.ማ መኖሪያ ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Jan 25, 2026) የመጀመሪያ ዙር የሐራጅ ማስታወቂያየሐራጅ ቁጥር ዳባ/ብማ/0002/26 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት የሚከተሉትን የተበዳሪ ቤት ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ ይሸጣል:: ተ.ቁ የተበዳሪዉ ስም
ዳሸን ባንክ አ.ማ. የተበዳሪ ቤት ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ ይሸጣል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የዕዳ እና የሀብት አስተዳደር ኮርፖሬሽን ከገንዘብ ሚኒስቴር የመንግስት የልማት ድርጅቶች ባለአደራ ዳይሬክቶሬት ጄኔራል የተላለፉለት በኢትዮጵያ ግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ግቢ የሚገኙ በመለዋወጫ መልክ የሚሸጡ ተሽከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያበመለዋወጫ መልክ የሚሸጡ ተሸከርካሪዎችየጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር LAMC/BD/02-01/2017 የዕዳ እና የሀብት አስተዳደር ኮርፖሬሽን ከገንዘብ ሚኒስቴር የመንግስት የልማት ድርጅቶች ባለአደራ
በፌዴራል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን የፌዴራል ማረሚያ ፖሊስ ማሰልጠኛ ተቋም በ2017ዓ.ም በጀት ዓመት ለማሰ/ተቋሙ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የምግብ እህሎች፣ አትከልቶች፣ እንቁላል፣ የተለያዩ የስፖርት ትጥቆች፣ ብርድ ልብስ፣ አንሶላ እና ከስክስ ጫማ፣ የመሰብሰቢያ አዳራሽ 31×12 የሆነ 372 ካሬ ሙሉ በሙሉ ማሳደስ በማስፈለጉ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በፌዴራል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን የፌዴራል ማረሚያ ፖሊስ ማሰልጠኛ ተቋም በ2017ዓ.ም በጀት ዓመት ለማሰ/ተቋሙ አገልግሎት የሚውሉ፡ 1. የተለያዩ የምግብ
አዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉ፤ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ንብረቶችን (የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ደረጃ ያላሟሉ ጋልቫናይዝድ የቤት ክዳን ቆርቆሮ መስሪያ ጥሬ ዕቃዎች፣ ሞባይሎች፣ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣ የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን) ባሉበት ሁኔታ በግልፅና በሃራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
በጉምሩክ ኮሚሽን አ.አ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተያዙና የተወረሱ ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 09/2017 አዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት
ሲዳማ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን ለስራ አገልግሎት የሚውል ገልባጭ መኪና (Dump Truck) ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ለሦስተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ሀገር አቀፍ ግልፅ ጨረታ ቁጥር 01/2017 ሲዳማ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን ለስራ አገልግሎት የሚውል ገልባጭ መኪና
የኢትዮጵያ ባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ቃሊቲ ወደብና ተርሚናል ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች አወዳድሮ ግዢ መፈፀም ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ግ.ጨ.ቁ. ESL/KPT/01/2017 የኢትዮጵያ ባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ቃሊቲ ወደብና ተርሚናል ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ፍቃድ ካላቸው በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች
የአንድነት ፓርክ የመኪና መቆያ ህንፃ (ፓላስ ፓርኪንግ) ለቢሮ/ ለሱቅ የሚሆን ክፍሎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማከራየት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የአንደነት ፓርክ የመኪና መቆይ ህንፃ (ፓሳስ ፓርኪንግ) ኪራይ ጨረታ ቁጥር 1/ 2017 ዓ.ም የአንድነት ፓርክ የመኪና መቆያ ህንፃ
መቅደላአምባ ዩኒቨርሲቲ የመጋረጃ እና የወለል ምንጣፍ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid የመጋረጃ እና የወለል ምንጣፍ ግዥ Procurement Reference No: MAU-NCB-G-0022-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification
Godina Horroo Guduruu Wallaggaatti Waajjirri Maallaqaa Aanaa Jaardagaa Jaartee Bara Baajataa 2017 Keessa Meeshaalee Dhumaatii, Meeshaalee Elektirooniksii, Meeshaalee Biiroo Keessaa, Uffata Seeraa Hojjattootaa, Meeshaalee Ispoortii Fi Gommaa Konkolaataa Adda Addaa Caalbaasii Ifaan Bituu Barbaada
Beeksiisa Caalbaasii ifaa Godina Horroo Guduruu Wallaggaatti Waajjirri Maallaqaa Aanaa Jaardagaa Jaartee Bara Baajataa 2017 keessa meeshaalee dhumaatii, Meeshaalee Elektirooniksii,
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያየ የህክምና እቃዎች PRINTED CARTON, DIFFERENT COLLECTION, GOODS, BLIND SPOT MIRROR, PREFABRICATED COLD ROOM, PP CUP SUZUKI MOTORCYCLE USED TOYOTA FULL HALF CUT AS LAMINATED MATERIAL ALUMINUM FOLL PLASTIC፤ ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
በገቢዎች ሚኒስቴር ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተተው ዕቃዎች የሀራጅ ጨረታ ቁጥር ሐ-05/2017 ጨረታ በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ