Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Government (Jul 01, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/5981f2e1-fe9b-48eb-bc25-c619f935b2f7/open Invitation to Bid Procurement of Food and Beverages Procurement Reference No: MoR-NCB-NC-0435-2018-BID-Open-Re-bidProcurement

Ministry of Revenue, Ministry of Defense Procurement of Food and Beverages

Addis Zemen (Jun 30, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አቶ የትምጌታ አሰግድ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ኢምፔሪየም ኤሊት ሪል እስቴት መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌ/መ/ደ/ፍ/ቤት በኮ/መ/ቁ.08951 በሚያዝያ 24

የቦታው ስፋት 138.2 ካ.ሜ. የሆነ ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jun 29, 2026) በጉምሩክ ኮሚሽን አ.አ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተያዙና የተወረሱ ተሸከርካሪዎችንና ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 59/2018 በአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ

በአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ እንዲሁም ንብረቶችን በግልፅና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 29, 2026) የተተዉና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 40/2018 የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶች ስለሚወገዱበት ሥርዓት በወጣው

የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶች በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

አማስ የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ አክሲዮን ማህበር የ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት የኦዲት ሪፖርቱን ከጋፕ (GAAP) ወደ አይ ኤፍ አር ኤስ (IFRS) በመለወጥና በመቀየር የኦዲት ስራ የሚያከናውኑ ህጋዊ የኦዲት ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

የጨፌ ከረቡ ገንዘብ ጽ/ቤት የጽህፈት መሳሪያዎችን፤ የጽዳት እቃዎችን፤ ቋሚ የቢሮ እቃዎችንና ኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ነቀምቴ ዲስትሪክት Chemical Sprayer ባለበት በድርድር ሽያጭ ጨረታ በጥሬ ገንዘብ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Oct 14, 2026) የድርድር ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ በካፒታል ዕቃ ኪራይ ንግድ ሥራ አዋጅ ቁጥር 103/1998

የቦታ ስፋት 72 ካ/ሜ G+3 ቤት እና የአክሲዮን የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Oct 14, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ያሬድ ተሾመ እና የፍ/ባለዕዳ ንግስት ተሾመ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም

Federal First Instance Court፡ Procurement of Spare Parts

Government (Oct 14, 2026) Please click on this Link in order to bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/26b9882a-4857-4210-9655-269551205ec6/open Lot Information

በሲ/ብ/ክ/መንግሥት ሥራና ክህሎት ቢሮ የይርጋዓለም ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለ2019 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Oct 14, 2026) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ በሲ/ብ/ክ/መንግሥት ሥራና ክህሎት ቢሮ የይርጋዓለም ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለ2019 በጀት ዓመት የአይ.ሲ.ቲ.፣

የመኪና፣ የጭነት ተሽከርካሪ እና የቤት ዕቃዎች የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Oct 14, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ፋሲካ በሀይሉ እና የፍ/ባለዕዳ አምደ ገ/መስቀል መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ

የቦታ ስፋት 256 ካ/ሜ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Oct 14, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ሽብሬ ረጋሳ እና የፍ/ባለዕዳ እነ ከቤ ረጋሳ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም

የኢትዮጵያ ግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን በአርዳይታ ምርጥ ዘር እርሻ በ2018/19 የምርት ዘመን በ1,236 ሄክታር መሬት ላይ የተባዛ የምርት ዘመን 38,316 ኩ/ል የሚገመት የስንዴ ምርት ለመሰብሰብ የአጭዶ መውቂያ ኮምባይነር ከባለ10 ጎማ ገልባጭ መኪና አገልግሎት በግልጽ ጨረታ ይፈልጋል