Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Jul 05, 2026) የመጀመሪያ ዙር የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አርባምንጭ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ ሞዳሊቲ ለአቶ መሐመድ ቦራ ለሰጠው የዳቦ መጋገሪያ ማሽነሪ ከነጀነሬተሩ ተከራዩ የኪራይ ክፍያውን በካፒታል

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አርባምንጭ ዲስትሪክት የዳቦ መጋገሪያ ማሽነሪ ከነጀነሬተሩ በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jul 05, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ 1. በድጋሚና አዲስ የወጣ የተለያዩ ያገለገሉ ንብረቶች ጨረታ ቁጥር 01/2026/27 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የተለያዩ ንብረቶችን ማለትም የቶዮታ ተሽከርካሪ የኤሌክትሪካል መለዋወጫዎች፣ የቶዮታ ተሽከርካሪ የመካኒካል መለዋወጫዎች፣

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የተለያዩ ንብረቶችን ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 05, 2026) RE-INVITATION FOR NATIONAL COMPETITIVE BID (NCB) For the procurement of “Works for Asset Management” Procurement Reference Number: AATMA/NCB/PD/Works/21/2018 Addis Ababa Traffic Management Authority (AATMA) recalled

The Addis Ababa Traffic Management Authority (AATMA) Has Issued a Re-invitation for the Procurement of an Asset Management.

Reporter (Jul 05, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/043/2018             ቡና ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ

ቡና ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ የወረዳ 13 ጀ/አስተዳደር ፋ/ጽ/ቤት ስር ላሉት ጽ/ቤቶች 01/19 ዓ.ም በጀት ዓመት የሚያስፈልጋቸውን የተለያዩ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የደ/ኤልያስ ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት በከተማችን የዉስጥ የመንገድ ዳር ፓዉዛ ማቅረብ እና ማሰራት ስለተፈለገ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Bekur (Sep 14, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በምስ/ጎጃም ዞን በደ/ኤልያስ ወረዳ የሚገኘው የደ/ኤልያስ ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት በ2019 በጀት ዓመት

የአማራ ክልል ስቴት ዩኒቨርሲቲ ለ2019 በጀት ዓመት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል የጽዳት እቃዎች፣ የጄኔሬተር አመታዊ ሰርቪስ፣ የመኪና መለዋወጫ እቃ፣ እንቁላል፣ በርበሬ እና የታሸገ የማዕድን ውሃ በግልጽ ጨረታ በማወዳደር ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Ethiopian Institute of Agricultural Research፡ Procurement of Spare Parts

Government (Sep 14, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/publishedToday/purchasing/c8792546-09de-43cd-a17f-32ecbbcafe71/open  Lot Information

አልሳም ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ያገለገሉ 2 (ሁለት) ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Sep 13, 2026) የጨረታ ቁጥር ጨ002/18 የጨረታ ማስታወቂያ አልሳም ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ያገለገሉ 2 (ሁለት) ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Sep 14, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለሙበት እነ ሳምራዊት አጥናፍ እና የፍ/ባለዕዳ እነ እመቤት መላኩ መካከል ስላለው የፍርድ

በኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ የደረሰኞች ህትመት አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 13, 2026) የጨረታ ማስታወቂያየሀገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ ቁጥር 10/2019 1. የደረሰኞች ህትመት አገልግሎት ግዥ በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ

የጓጉሳ ሽኩዳድ ወረዳ ፍ/ቤት 200 ካ.ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል

Bekur (Sep 14, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈፃፀም ከሳሽ ሀና ሆቴል እቁብ ማህበር እና በአፈፃፀም ተከሳሸ እነ ሙላት ላቀው መካከል

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ ራስ ደስታ ዳምጠው ሆስፒታል የደንብ ልብስ ግዥ፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች ግዥ፣ አላቂ የህክምና አቅርቦቶች፣ ሌሎች አላቂ እቃዎችና አቅርቦቶች ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል